የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 21ኛ ሳምንት ውጤት እና ቀጣይ ጨዋታዎች

ምድብ ሀ

ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2008

09፡00 ወልድያ ከ መቐለ ከተማ (ወልድያ)

09፡00 አማራ ውሃ ስራ ከ አክሱም ከተማ (ባህርዳር)

09፡00 ኢትዮጵያ መድን ከ ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን (መድን ሜዳ)

09፡00 ቡራዩ ከተማ ከ ወሎ ኮምቦልቻ (ቡራዩ)

09፡00 ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት (ሰበታ)

እሁድ ሰኔ 12 ቀን 2008

09፡00 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ባህርዳር ከተማ (አዲግራት)

ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2008

09፡00 ፋሲል ከተማ ከ ሱሉልታ ከተማ (ጎንደር)

10፡00 አዲስ አበባ ፖሊስ ከ ሙገር ሲሚንቶ (አበበ ቢቂላ)

PicsArt_1466089330630

ምድብ ለ

አርብ ሰኔ 10 ቀን 2008

ፌዴራል ፖሊስ 1-0 ጂንካ ከተማ
ሊቁ ታደሰ

ቅዳሜ ሰኔ 11 ቀን 2008

08፡00 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ ጅማ ከተማ (አበበ ቢቂላ)

09፡00 ወራቤ ከተማ ከ ሻሸመኔ ከተማ (ወራቤ)

09፡00 አርሲ ነገሌ ከ ድሬዳዋ ፖሊስ (አርሲ ነገሌ)

10፡00 ናሽናል ሴሜንት ከ ባቱ ከተማ (ድሬዳዋ)

ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2008

09፡00 ጅማ አባ ቡና ከ ነቀምት ከተማ (ጅማ)

ረቡዕ ሰኔ 15 ቀን 2008

09፡00 ሀላባ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ (ሀላባ)

09፡00 ነገሌ ቦረና ከ ደቡብ ፖሊስ (ነገሌ ቦረና)

የ20ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታ ውጤት
ደቡብ ፖሊስ 1-1 ሀላባ ከተማ
ሀብታሙ ገዛኸኝ | አበበ ታደሰ

PicsArt_1466191218141

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *