ሀዋሳ ከተማ 0-1አዳማ ከተማ
21′ ሙጂብ ቃሲም
ተጠናቀቀ!!!
ጨዋታው በአዳማ ከተማ 1-0 አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡
90′ ጃከኮ ፔንዜ ኳስ በማዘግየት ቢጫ ካርድ ተመለከተ፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ – 4
የተጫዋች ለውጥ -አዳማ
ደሳለኝ ደባሽ ገብቶ ታፈሰ ተስፋዬ ወጥቷል
89′ ፍርዳወቅ ሲሳይ ግልብ ማስቆጠር አጋጣሚ አግኝቶ ወደ ላይ ሰደደው፡፡
ቢጫ ካርድ
88′ ኤፍሬም ዘካሪያስ የዳኛን ውሳኔ በመቃወም ቢጫ ተመልክቷል፡፡
86′ ሲሳይ ቶሊ ከቅጣት ምት ያሻገውን ኳስ ሙጂብ ወደ ጎል ሞክሮ ሶሆሆ ያዘበት፡፡
79.ሀዋሳ ግብ ለማስቆጠር በማጥቃት ሲጫወት አዳማ አስጠብቆ ለመውጣት በጥብቅ እየተከላከለ ይገኛል፡፡
75. እስራኤል እሸቱ ከግብ ጠባቂው ፔንዜ ጋር ፊት ለፊት ተገናኝቶ የሞከረውን ኳስ ጃኮ አወጣው፡፡ የሚያስቆጭ አጋጣሚ!
70′ እስራኤል እሸቱ አክርሮ የመታውን ኳስ ፔንዜ ጃኮ በቀላሉ ይዞበታል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ሀዋሳ ከተማ
68′ እስራኤል እሸቱ ገብቶ ፍሬው ሰለሞን ወጥቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – አዳማ ከተማ
62′ ተስፋዬ ነጋሽ ገብቶ ፋሲካ አስፋው ወጥቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ሀዋሳ ከተማ
59′ ፍርድአወቅ ሲሳይ ገብቶ አረፋት ጃኮ ወጥቷል፡፡
ቢጫ ካርድ
57′ እሸቱ መና ኳስ በማዘግየቱ ቢጫ ካርድ ተመለከተ፡፡
የተጫዋች ለውጥ – አዳማ
47′ ተስፋዬ በቀለ ወጥቶ ሚካኤል ጆርጅ ገብቷል፡፡
ተጀመረ!!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡
እረፍት !!
የመጀመርያው አጋማሽ በአዳማ መሪነት ተገባዷል፡፡
ተጨማሪ ደቂቃ – 2
41′ ታፈሰ ተስፋዬ በግሉ እየገፋ ገብቶ ወደ ግብ ቢምክርም ለጥቂት ወደ ውጭ ወታለች፡፡
ቢጫ ካርድ
33′ ብሩክ ቃልቦሬ ኤፍሬም ዘካሪያስ ላይ በሰራው ጥፋት ቢጫ ካርድ ተመልክቷል፡፡
ቢጫ ካርድ
26′ ሙጂብ ቃሲም ከጨዋታ ውጭ የሆነ ኳስ ሆን ብለህ መተሀል ተብሎ ቢጫ ካርድ አይቷል፡፡
ጎልልል!! አዳማ ከተማ!
21′ ፋሲካ አስፋው ከመስመር ያሻገረውን ኳስ ሙጂብ ቃሲም በግሩም ሁኔታ አስቆጠሮ፡አዳማን ቀዳሚ አድርጓል፡፡
15′ ጃኮ አራፋት ከግብ ጠባቂው ጋር ተገናኝቶ ጃኮ ፔንዜ በአስደናቂ ሁኔታ አወጣበት፡፡ ሀዋሳ ጫና ፈጥሮ እየተጫወተ ነው፡፡
9′ ጋዲሳ መብራቴ ከቅጣት ምት ያሻገረውን ኳስ ሀይማኖት በጭንቅላት ገጭቶ የቀኝ ግብ ቋሚ ታካ ወታለች፡፡
4′ ጋዲሳ መብራቴ ግሩም ኳስ ሞክሮ ወደ ውጭ ወጣበት፡፡
ተጀመረ!!!
ጨዋታው በሀዋሳ ከተማ አማካይነት ተጀምሯል፡፡
በትላንትናው እለት ከዚህ አለም በሞት ለተለየው ጀግናው አትሌት ምሩፅ ይፍጠር የ1 ደቂቃ የህሊና ፀሎት እየተደረገ ይገኛል፡፡ አዳማዎች ከወር በፊት ህይወቱ ያለፈው የሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂ ክብረአብ ዳዊት ምስሉ ያለበት ቲሸርት ለብሰው ገብተዋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አሰላለፍ
1.ሶሆሆ ሜንሳ
12.ደስታ ዮሀንስ – 22.መላኩ ወልዴ 26.ወንድማገኝ ማህረግ – 13.መሳይ ጳውሎስ
24.ሀይማኖት ወርቁ – 5.ታፈሰ ሰለምን – 11.ጋዲሳ መብራቴ – 3.ኤፍሬም ዘካሪያስ – 10.ፍሬው ሰለሞን
15አረፋት ጃኮ
ተጠባባቂዎች
30አላዛር መርኔ
4.አሰጨናቂ ሉቃስ
27.ፍርድአወቅ ሲሳይ
18.ተስፍ ኤልያስ
19.ዩሀንስ ሱጌቦ
25.ሄኖክ ድልቢ
9.እስራኤል እሸቱ
አዳማ ከተማ አሰላለፍ
1.ጃኮ ፔንዛ
6.እሸቱ መና – 5.ተስፋዬ በቀለ – 4.ምኞት አበበ 13.ሲሳይ ቶሊ
8.ብሩክ ቃልቦሬ – 19 ፋሲካ አሰፋው – 21.አዲስ ሕንጻ – 12.ዳዋ ሁቴሳ
17.ሙጂብ ቃሲም – 10.ታፈሰ ተስፋዬ
.ተጠባባቂዎች
79 .ሲሳይ ባንጫ
22.ደሳለኝ ደባሽ
16.ተስፋዬ ነጋሽ
15.ጥላሁን ወልዴ
18 ቡልቻ ሹራ
23.ቢኒያም አየለ
9.ሚካኤል ጆርጅ