ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

በሊጉ ለመሰንበት የሞት ሽረት ትግል ማድረግ የሚጠበቅበት አዳማ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የሚያደርጉት ጨዋታ ረፋድ ላይ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ባህር ዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ

የጣና ሞገዶቹ ጨርሶ ያልጠፋው የዋንጫ ዕድላቸውን ለማለምለም አዞዎቹ ደግሞ ከገቡበት አጣብቂኝ ለመውጣት የሚፋለሙበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ሲዳማ ቡና

የ32ኛው ሳምንት የነጥብ ልዩነቱ ለማስቀጠል ወይም ለማስፋት የሚያልመው መሪው መድን እና በስምንት ውጤታማ ጨዋታዎች ከወራጅነት ስጋት ወደ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የ31ኛው ሳምንት በአንድ ነጥብ ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡት ሐይቆቹ እና ዐፄዎቹ በሚያደርጉት ጨዋታ ይቋጫል። በሰላሣ ሰባት ነጥቦች…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ስሑል ሽረ

በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታ እና ስሑል ሽረ በሊጉ ለመቆየት የሚያስችላቸውን ነጥብ ለማግኘት የሚፋለሙበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያይተዋል

ሀዲያ ሆሳዕናን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ሦስተኛው መርሐግብር 1ለ1 በሆነ ውጤት ነጥብ በማጋራት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ መቻል

በአንድ ነጥብ ልዩነት ተከታትለው የተቀመጡትን ክለቦች ደረጃቸውን ለማሻሻል የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በአርባ አንድ ነጥብ 7…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች |  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አዳማ ከተማ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሰንጠረዡ አካፋይ ለመሻገር አዳማ ከተማ ደግሞ ከወራጅ ቀጠናው የሚወጣበትን ዕድል ለማለምለም የሚያደርጉት ፍልምያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

ነብሮቹ ከደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ ከፍ ለማለት ኤሌክትሪኮች ደግሞ ከስጋት ቀጠናው ለመራቅ የሚፋለሙት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። በአርባ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና

ከተከታታይ ሽንፈቶች ለማገገም ወደ ሜዳ የሚቀርቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች እና በሀዋሳ  ቆይታቸው በሰባት የጨዋታ ሳምንታት ውስጥ ከወራጅነት…