ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች የጥሎ ማለፍ አሸናፊ ሆነ

የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ አዳማ አበበ በቂላ ስቴዲድም…

Continue Reading

“ከተጫዋቾቼ ጋር በመሆን የጋናን እንቅስቃሴ አጥንተናል” አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ

 ካሜሩን በ2019 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች አርብ ተጀምረዋል፡፡ በምድብ 6 ከጎረቤት ኬንያ…

ጋና ከ ኢትዮጵያ | ጥቋቁር ከዋክብት ስለ ነገው ጨዋታ ምን ይላሉ? 

በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሲደረጉ ከጋና፣ ሲዬራሊዮን እና ኬንያ ጋር በምድብ…

አብዱራህማን ሙባረክ እና አቤል ማሞ ስለጋናው ጨዋታ ይናገራሉ

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዋን እሁድ ጋናን ኩማሲ ላይ በመግጠም ትጀምራለች፡፡ በዋሊያዎቹ የቡድን ስብስብ ውስጥ…

ካሜሩን 2019፡ ማዳጋስካር ያልተጠበቀ ድል ስታስመዘግብ ሊቢያ በሰፊ ግብ ልዩነት አሸንፋለች

ካሜሩን በ2019 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች አርብ ምሽት ሱዳን እና ግብፅ ላይ…

Continue Reading

በከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ወልዋሎ እና መቀለ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሐሙስ ግንቦት 17 ሳይካሄዱ የቀሩ ጨዋታዎች ሰኔ 2 ተካሂደው ወልዋሎ…

ጥሎ ማለፍ | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል

የኢትዮጵያ ጥሎማለፍ 2ኛ ዙር ጨዋታዎች መደረግ ሲጀምሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ወደ ሩብ ፍፃሜ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ የክለቦች እግርኳስ ውድድር አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል

በ2017ቱ የቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ውድድር በመሳተፍ ላይ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ የኮንጎውን…

ጋዜጠኛ ዘርአይ እያሱ ” ከሜዳ ውጪ” የተሰኘ መፅሀፍ አዘጋጀ

በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ለረጅም አመታት የስፖርት ፕሮግራሞችን በማቅረብ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ዘርአይ እያሱ “ከሜዳ ውጭ” የተሰኘ አዲስ…

አራት አሰልጣኞች ለስልጠና ወደ አሜሪካ ያመራሉ

“ላ ሊጋ ሜተዶሎጂ” በሚል መጠርያ በስፔናውያን አሰልጣኞች አማካኝነት በዩናይትድ ስቴትስ የሚዘጋጅ የአሰልጣኞች ስለልጠና ላይ ለመካፈል 4…