በሴካፋ የሴቶች ዋንጫ 2ኛ ቀን ታንዛኒያ ድል ቀንቷታል

ዩጋንዳ በማስተናገድ ላይ የምትገኘው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ ቀኑን ሲይዝ በምድብ ለ ታንዛኒያ ሩዋንዳን 3-2 አሸንፋለች፡፡…

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ኬንያ እና ቡሩንዲ አሸንፈዋል

የ2016 የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በዩጋንዳዋ ጂንጃ ከተማ በሚገኘው የንጅሩ ቴክኒካል ማዕከል ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻው በተደረጉ ሁለት…

ሉሲዎቹ በዩጋንዳ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ ላይ በጂንጆ ከተማ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አከናወነዋል፡፡ በታሪክ የመጀመርያ የሆነውን የሴቶች…

​2008 እንዴት ነበር? 

ዛሬ የ2008 የመጨረሻው ቀን ነው፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ በ2008 በርካታ ክስተቶችን አስተናግዶ አዲስ አመት ሊተካ ሰአታት ቀርተውታል፡፡ …

Lucy Gear Up for Maiden CECAFA Women Cup

The Ethiopian women national team will depart to Uganda to compete in the first ever CECAFA…

Continue Reading

ወደ ዩጋንዳ የሚያመሩት 20 ተጫዋቾች ተለይተዋል

ዩጋንዳ በምታስተናግደው የመጀመርያው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ ወደ ስፍራው ያመራል፡፡ አሰልጣኝ…

የሉሲዎቹ ተጫዋቾች ስለ ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ይናገራሉ

ሉሲዎቹ በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በምድብ ሁለት ከሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ጋር ተደልድለዋል፡፡ ጂንጃ ከተማ ላይ ለሚካሄደው ውድድርም…

“ለሁሉም ተጋጣሚዎቻችን ክብር አለኝ” መሰረት ማኔ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዩጋንዳ ጂንጃ ላይ ለምታስተናግደው የመጀመሪያው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ 26 የልኡካን…

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ቅዳሜ ወደ ዩጋንዳ ያመራል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የሴቶች የሴካፋ ውድድር ከመስከረም1 እስከ መስከረም 14 ይደረጋል። ከሚሳተፉት ሰባት ቡድኖች…

ኬንያ የ2016 ሴካፋ የሃገራት እና የክለብ ውድድሮችን ታስተናግዳለች

ኬንያ የዘንድሮውን የሴካፋ ዋንጫ እና የካጋሜ ክለብ ዋንጫን እንደምታስተናግድ ታውቋል፡፡ የሴካፋ ዋና ጸሃፊ ኒክላስ ሙሱንዬ ይፋ…