The Ethiopian host Seychelles in the last Group J AfCON Qualifier tie later today at the…
Continue Readingዜና
“በእግርኳስ ዝቅተኛ ግምትን ማግኘት የተሻለ ነው” የሲሸልስ አሰልጣኝ ራልፍ ጅያን ሉዊ
የሲሸልስ ብሄራዊ ቡድን 19 ተጫዋቾችን እና ሶስት የአሰልጣኝ አባላትን ብቻ በመያዝ ሃሙስ አመሻሽ አዲስ አበባ የገባ…
ሲሸልስ የመጀመርያ ፣ ኢትዮጵያ የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
የሲሸልስ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ የመጀመርያ ልምምዱን በሀዋሳ ሰርቷል፡፡ ትላንት ማምሻውን አአ ገብቶ ዛሬ ሀዋሳ የመጣው የሲሸልስ…
ሳላዲን ሰዒድ እና ዋሊድ አታ ስለሲሸልሱ ጨዋታ ይናገራሉ
ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017 ቶታል አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት ይጠናቀቃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ…
ኮፓ ኮካኮላ ፡ በወንዶች አማራ እና ደቡብ ለፍጻሜ አልፈዋል
የኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር የወንዶች የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ወደ ፍጻሜው የተሸጋገሩት…
” የማለፍ ተስፋችን ጠባብ ቢሆንም ተሰላችተን ዝግጅት የምናደርግበት ሁኔታ የለም ” ሽመልስ በቀለ
ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የፔትሮጀቱ አማካይ ዋሊያዎቹን በሃዋሳ ተቀላቅሎ ለመጨረሻው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡…
ኮፓ ኮካ ኮላ፡ ከ15 አመት በታች በሴቶች ፍፃሜ የሚጠበቁ ተጫዋቾች
የኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር እሁድ ይጠናቀቃል፡፡ በሴቶች ኦሮሚያ ከ ደቡብ ለዋንጫ የሚጫወቱ ሲሆን…
አቤል ማሞ በቅርቡ ወደ ሜዳ ይመለሳል
ብሄራዊ ቡድኑ በሀዋሳ ዝግጅት በሚያደርግበት ወቅት ጉዳት ያጋጠመው ግብ ጠባቂው አቤል ማሞ ከጉዳቱ እያገገመ ይገኛል፡፡ ሙገር…
ብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅቱን ሲቀጥል ዋሊድ አታ ቡድኑን ተቀላቅሏል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሲሸልስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን ቀጥሏል፡፡ ዋሊድ አታም ብሄራዊ ቡድኑን ትላንት ተቀላቅሏል፡፡ ዛሬ…
ኮፓ ኮካኮላ ፡ ኦሮምያ እና ደቡብ በሴቶች ለፍጻሜ አልፈዋል
የኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር የሴቶች የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ኦሮምያ እና ደቡብ…