የ2016 ኦሬንጅ ካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የምድብ ጨዋታዎች ማክሰኞ እና ዕረቡ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቅቀዋል፡፡ ሶስቱ የግማሽ ፍፃሜ…
ዜና
ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ ምድብ አንድን በመሪነት ጨርሷል
የኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ረብዕ ተደርገዋል፡፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ ከዜስኮ ዩናይትድ ጋር ነጥብ ሲጋራ…
በዝውውር ገበያው የተቀዛቀዘው ኤሌክትሪክ ወደ ቀድሞ ባህሉ የሚመለስ ይመስላል
በዘንድሮው ክረምት ከሌሎቹ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በተለየ ኤሌክትሪክ እስካሁን የዝውውር ገበያው ላይ ተሳትፎ አላደረገም፡፡ ክለቡ ተጫዋቾችን…
“የሴካፋ ግባችን ጥሩ ተፎካካሪ ሆነን ውጤት ለማምጣት ነው” መሰረት ማኔ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አድርጎ መሰረት ማኔን የቀጠረው ከሳምንታት በፊት ነበር፡፡ አሰልጣኝ መሰረት…
ሽመልስ በቀለ ሐሙስ ወይም አርብ ብሄራዊ ቡድኑን ይቀላቀላል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ከሲሸልስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ በሀዋሳ የሚያደርገውን…
ሉሲዎቹ የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከመስከረም 1 ጀምሮ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የመጀመርያው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅቱን ትላንት…
የU-17 ተጫዋቾች ስለ ትላንቱ ድል እና ቀጣይ ተጋጣሚያቸው
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ግብፅን በአጠቃላይ ውጤት 5-2 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ የማጣሪያ ዙር ማለፍ…
” ተጫዋቾቼ የሚችሉትን ሁሉ ሰጥተዋል” አስልጣኝ አጥናፉ አለሙ
በአፍሪካ ከ17 አመት ዋንጫ ማጣርያ አንደኛ ዙር ግብፅን በድምር ውጤት 5-2 ያሸነፉት ቀይ ቀበሮዎቹ ወደ ማዳጋስካሩ…
Ethiopia eliminates Egypt in U-17 AfCON Qualifier
The Ethiopian U-17 national team have beaten Egypt 2-1 in the African U-17 Nations Cup qualifier…
Continue Readingቀይ ቀበሮዎቹ ግብፅን በድምር ውጤት 5-2 በመርታት ወደ ቀጣዩ የማጣሪያ ዙር አልፈዋል
ማዳጋስካር ለምታስተናግደው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ለማለፍ ድሬዳዋ ላይ የግብፅ አቻውን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት…