መሰረት ማኒ ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ተመረጡ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በመስከረም ወር 2009 ለሚጀመረው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት አሰልጣኝ መሰረት ማኒን ለመሾም ከውሳኔ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ እና ዜስኮ ዛሬ ይጫወታሉ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ አምስተኛ ጨዋታ አል አሃሊ ዜስኮ ዩናይትድን ሱዌዝ ላይ ያስተናግዳል፡፡ በምድብ አንድ የሚገኙት…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ኤቷል ደ ሳህል እና ፉስ ራባት ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለመግባት ይጫወታሉ

የኦሬንጅ ካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የምድብ አምስተኛ መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራሉ፡፡ በምድብ ሁለት የሚገኙት…

ጋቦን 2017፡ ኢትዮጵያ ከ ሲሸልስ ነሀሴ 27 ይካሄዳል

ጋቦን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች በነሃሴ ወር መጨረሻ ይገባደዳሉ፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫው የማለፍ…

በአፍሪካ የክለቦች ደረጃ ከኢትዮጵያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብቻ ተካቷል

በየዓመቱ የዓለም ክለቦች ደረጃን በማውጣት የሚታወቀው የፉትቦል ዳታ ቤዝ ድረ-ገፅ የ2016 የክለቦች ደረጃን ባሳለፍነው ሰኞ አውጥቷል፡፡…

አፍሪካ በሪዮ 2016፡ ናይጄሪያ ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፈች ብቸኛ የአፍሪካ ሀገር ሆናለች

የሪዮ ኦሎምፒክ የእግርኳስ የምድብ ጨዋታዎች ዕረቡ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል፡፡ አፍሪካን ከወከሉት ሶስት ሃገራት ናይጄሪያ ብቻ ሩብ…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን በድሬዳዋ ያደርጋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከግብጽ ጋር የሚያደርገውን የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ የመልስ ጨዋታ…

ከከፍተኛ ሊጉ ማን ይወርድ ይሆን?

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሊጠናቀቅ ጥቂት ጨዋታዎች ቀርተውታል፡፡ ወደ ፕሪሚር ሊግ ያደጉት ክለቦች የተለዩ ሲሆን ቀሪዎቹ ጨዋታዎች ወደ…

የብሄራዊ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር በለገጣፎ ከተማ ቻምፒዮንነት ተጠናቀቀ

የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ብሄራዊ  ሊግ ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ለገጣፎ ከተማም ውድድሩን በቻምፒዮንነት አጠናቋል፡፡ ከሐምሌ 16…

​Legetafo Crowned National League Champions

Legetafo Ketema pip Arada K/Ketema 1-0 to lift the 2015/16 season National League title in Batu.…

Continue Reading