ፍቅሩ ተፈራ ለአዲሱ ክለቡ በመጀመርያ ጨዋታው ግብ አስቆጥሯል

የ2016 የባንግላዴሽ ሊግ ከመጀመርሩ በፊት የሚደረገው የኢንድፔንደንስ ካፕ በዚህ ሳምንት ተጀምሯል፡፡ ሁለት ምድብ ተከፍሎ 11 የሊጉ…

የባዬ ገዛኸኝ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ መከላከያን ወደ ሊግ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ መርቶታል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች መካከል የሚደረገው የጥሎ ማለፍ ውድድር ሩብ ፍፃሜ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ተጀምሯል፡፡ የአምናው…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ መሪነቱ ሲመለስ ዳሽን ቢራ በወራጅ ቀጠናው ለመቆየት ተገዷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ አስተናግዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዳሽን ቢራን 2-1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት…

ሊግ ዋንጫ፡ መከላከያ ከ ደደቢት – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

መከላከያ 1-0 ደደቢት 88′ ባዬ ገዛኸኝ ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ከሶከር ኢትዮጵያ ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በመከላከያ 1-0 አሸናፊነት…

Continue Reading

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ዳሽን ቢራ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ዳሽን ቢራ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ 6′ የተሻ ግዛው | 59′ አዳነ ግርማ 61′ ምንተስኖት አዳነ ቀጥታ…

Continue Reading

ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድናችን ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅቱን በድሬዳዋ ያደርጋል  

በአፍሪካ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ 1ኛ ዙር ሶማልያን በሜዳው አስተናግዶ 2-1 የረታው የኢትዮጵያ ከ20 አመት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ፡ ክህሎት ፣ ፉክክር ፣ ግሩም ግቦች የተስተናገዱበት እለት. . . 

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመካከለኛ-ሰሜን ዞን በ10ኛ ሳምንት ሊካሄዱ ፕሮግራም የተያዘላቸው ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ደደቢት…

ክርስቲያን ጎርኩፍ እና አልጄሪያ ተለያይተዋል 

ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ክርስቲያን ጎርኩፍ ራሳቸውን ከአልጄሪያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ዛሬ በገዛ ፍቃዳቸው አንስተዋል፡፡ የ60 ዓመቱ አሰልጣኝ…

Zambia 2017: Ethiopia U-20 edge Somalia U-20 

A goal in each half was enough to hand the Ethiopian U-20 side a win against…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 13ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

  ምድብ ሀ ባህርዳር ከተማ 1-2 ኢትዮጵየያ ውሃ ስፖርት ኢትዮጵያ መድን 3-2 ሰበታ ከተማ ቡራዩ ከተማ…