የሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ ዘንድሮ አይካሄድም

አመታዊው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ዋንጫ ከ2010 ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ ዘንድሮ እንደማይካሄድ ታውቋል፡፡ የአዘጋጅ ሃገር…

ኡመድ ኡኩሪ ለኤንታግ ኤል ሃርቢ የመጀመሪያ የሊግ ግቡን አስቆጥረ

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ በተሰለፈበት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ክለቡ ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ ታላል ኤል…

ሪፖርት፡ ወልድያ ከደደቢት ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ መልካ ቆሌ ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ወልድያ ለ3ኛ ተከታታይ ጨዋታ መረቡን…

ሪፖርት ፡ ክብረአብ ዳዊት በታወሰበት ጨዋታ ሀዋሳ የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ ድል አሳክቷል

በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጽያ ፕርሚየር ሊግ በደቡብ ደርቢ አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ በፍሬው ሰለሞን የሁለተኛ አጋማሽ…

ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከሽንፈት…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ግስጋሴውን ቀጥሏል

የዓምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ መከላከያን በአዲስ አበባ ስታዲየም በመርታት የሊግ ጅማሮውን አሳምሯል፡፡ ፈረሰኞቹ ጦሩን 3-0 በማሸነፍ…

Premier League: Three Star Kidus Giorgis Thumped Mekelakeya, Wolaitta Dicha Pip Adama Ketema

  The 2016/17 Ethiopian Premier League week 3 ties played out over the weekend across the…

Continue Reading

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሸናፊነት ሲቀጥል ጅማ አባ ቡና በታሪክ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ተካሂደዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሸናፊነቱ ሲቀጥል ጅማ አባ ቡና…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 1ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ህዳር 18 ቀን 2009 FTሱሉልታ ከተማ0-2ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲዲ ምድብ ሀ | 03:00 | አበበ ቢቂላ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ህዳር 18 ቀን 2009 ተጠናቀቀኢትዮ ኤሌክትሪክ1-1አዲስ አበባ ከተማ 21′ ዳዊት እስጢፋኖስ   |     39′ ፍቃዱ አለሙ…

Continue Reading