የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ የሚደረግባቸው ቀናት ይፋ ተደርገዋል

ጅማ አባ ቡና ፣ ሙገር ሲሚንቶ እና አአ ከተማ ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ2 በላይ ተጫዋቾች በማስመረጣቸው ምክንያት በከፍተኛ ሊጉ ሊያደርጓቸው የነበሯቸው ጨዋታዎች ለሌላ ጊዜ መተላለፋቸው ይታወሳል፡፡

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሶስቱ ክለቦች የሚያደርጓቸውን ተስተካካይ ጨዋታዎች ቀን ይፋ ያደረገ ሲሆን የጨዋታ ፕሮግራሞቹ እነዚህን ይመስላሉ፡-

 
አርብ ሚያዝያ 14 ቀን 2008
09:00 ነቀምት ከተማ ከ ነገሌቦረና (ነቀምት)
– ይህ ጨዋታ በ8ኛ ሳምንት ሳይካሄድ የቀረ ጨዋታ ነው፡፡

13ኛ ሳምንት
ማክሰኞ ሚያዝያ 18 ቀን 2008

09፡00 ደቡብ ፖሊስ ከ አአ ከተማ (ሀዋሳ)
09፡00 አክሱም ከተማ ከ ሙገር ሲሚንቶ (አክሱም)
ረቡዕ ሚያዝያ 19 ቀን 2008
09፡00
ነገሌ ቦረና ከ ጅማ አባ ቡና (ነገሌ ቦረና)

14ኛ ሳምንት
እሁድ ሚያዝያ 23 ቀን 2008

09:00 ሻሸመኔ ከተማ ከ አአ ከተማ (ሻሸመኔ)
09:00 ሙገር ሲሚንቶ ከ ባህርዳር ከተማ (መድን ሜዳ)

እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008
09:00
ጅማ አባ ቡና ከ አአ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)

15ኛ ሳምንት
ማክሰኞ ሚያዝያ 25 ቀን 2008
09:00 አርሲ ነገሌ ከ ጅማ አባ ቡና (አርሲ ነገሌ)

አርብ ሚያዝያ 28 ቀን 2008
09:00
አአ ከተማ ከ ነቀምት ከተማ (አበበ ቢቂላ)
09:00 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ከ ሙገር ሲሚንቶ (ደብረብርሃን)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ሶከር ኢትዮጵያ

ሶከር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ብቻ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራ የኦንላይን ሚድያ ነው።

ዘርፎች

ማኅደር