ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ የመካከለኛ-ሰሜን ዞን 13ኛ ሳምንት ውጤቶች ፣ ደረጃ ሰንጠረዥ እና ቀጣይ ፕሮግራም

የ13ኛ ሳምንት ውጤቶች

ቅዳሜ ሚያዝያ 15 ቀን 2008

መከላከያ 3-0 ሙገር ሲሚንቶ

ዳሽን ቢራ 0-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ቅድስት ማርያም ዩ. 0-3 ኤሌክትሪክ

እሁድ ሚያዝያ 16 ቀን 2008

ልደታ 3-0 እቴጌ

ደደቢት 6-0 ኢትዮጵያ ቡና

PicsArt_1461526221872

14ኛ ሳምንት ፕሮግራም

ሀሙስ ሚያዝያ 20 ቀን 2008

09:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ዳሽን ቢራ (አአ ስታድየም)

11:30 ሙገር ሲሚንቶ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አአ ስታድየም)

አርብ ሚያዝያ 21 ቀን 2008

09:00 እቴጌ ከ ደደቢት (አአ ስታድየም)

11:30 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅድስት ማርያም ዩ. (አአ ስታድየም)

ቅዳሜ ሚያዝያ 22 ቀን 2008

10:00 ኤሌክትሪክ ከ መከላከያ (አአ ስታድየም)

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *