የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 11ኛ ሳምንት ፕሮግራም

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የመካከለኛ ዞን 2ኛ ዙር ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ተጀምሯል፡፡ በአዲስ አበባ ስታድየም እና በተለያዩ የክለብ ሜዳዎች የሚካሄደው ውድድር የ10ኛ ሳምንት ውጤቶች እና 11ኛ ሳምንት ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡-
 
የ11ኛ ሳምንት ፕሮግራም

ቅዳሜ ሚያዝያ 22 ቀን 2008
03፡00
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ (መድን ሜዳ ፣ ቃሊቲ)
05፡00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ደደቢት (መድን ሜዳ ፣ ቃሊቲ)
09፡00 ሐረር ሲቲ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ባንክ ሜዳ ፣ ሲኤምሲ)

ረቡዕ ሚያዝያ 26 ቀን 2008

08፡00 ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና (ኤሌክትሪክ ሜዳ ፣ ጎፋ)
10፡00 አፍሮ ጽዮን ከ መከላከያ (ኤሌክትሪክ ሜዳ ፣ ጎፋ)

 
image

የ10ኛ ሳምንት ውጤቶች

ቅዳሜ ሚያዝያ 15 ቀን 2008

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ኤሌክትሪክ
አቡበከር ሙራድ
 
ማክሰኞ ሚያዝያ 18 ቀን 2008
የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 3-2 መከላከያ

እሸቱ ጌታሁን (3)   | ማትያስ ወልደአረጋዊ ፣ ዮሃንስ ደረጄ
 
ደደቢት 1-1 አፍሮ ጽዮን
ምንተስኖት ዘካርያስ   | ብሩክ ብርሃኑ
 
ረቡዕ ሚያዝያ 19 ቀን 2008
ኢትዮጵያ ቡና 1-1 አዲስ አበባ ከተማ

ቅዱስ ተስፋዬ |   ብሩክ ሙሉጌታ
 
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-2 ሐረር ሲቲ
ኪሩቤል በለጠ ፣ እደልቡ ደሴ   |   ታድዮስ አዱኛ ፣ ብሩክ ሰሙ
 
የደረጃ ሰንጠረዥ
image
 
ከፍተኛ ግብ አግቢዎች
image

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *