የአዲስ አበባ ሴቶች ከፍተኛ ዲቪዝዮን 1ኛ ዙር ትላንት ተጠናቋል

የአአ ሴቶች ከፍተኛ ዲቪዝዮን 1ኛ ዙር በዚህ ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል፡፡

የ7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውጤት እና የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል፡-

 

ውጤቶች

ጉለሌ 3-0 አሜን

አስኮ 0-3 ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ

ቦሌ 5-0 ብሩህ ተስፋ

አቃቂ 5-1 ቂርቆስ

 

የደረጃ ሰንጠረዥ

PicsArt_1461942543629

 

ተጨማሪ መረጃዎች – ከትዕንግርት እግርኳስ ክለብ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *