የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች መደረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ ነገ ሊደረግ የነበረው የሙገር ሲሚንቶ እና ባህርዳር ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ ባህርዳር ከተማ 1-0 አሸንፏል፡፡
መድን ሜዳ ላይ በተደረገው ጨዋታ የባህርዳር ከተማን የድል ግብ የቀድሞው የዳሽን ቢራ አጥቂ ፍጹም ደስይበለው ከመረብ አሳርፏል፡፡
የተስተካካይ ጨዋታዎች ውጤቶች እና ቀጣይ ተስተካካይ ጨዋታዎች
አርብ ሚያዝያ 14 ቀን 2008
ነቀምት ከተማ 0-0 ነገሌቦረና (ነቀምት)
(የ8ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ)
13ኛ ሳምንት
ማክሰኞ ሚያዝያ 18 ቀን 2008
ደቡብ ፖሊስ 4-0 አአ ከተማ (ሀዋሳ)
አክሱም ከተማ 0-0 ሙገር ሲሚንቶ (አክሱም)
ረቡዕ ሚያዝያ 19 ቀን 2008
ነገሌ ቦረና 1-3 ጅማ አባ ቡና (ነገሌ ቦረና)
14ኛ ሳምንት
ቅዳሜ ሚያዝያ 22 ቀን 2008
09:00 ሙገር ሲሚንቶ 0-1 ባህርዳር ከተማ (መድን ሜዳ)
እሁድ ሚያዝያ 23 ቀን 2008
09:00 ሻሸመኔ ከተማ ከ አአ ከተማ (ሻሸመኔ)
እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008
09:00 ጅማ አባ ቡና ከ አአ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
15ኛ ሳምንት
ማክሰኞ ሚያዝያ 25 ቀን 2008
09:00 አርሲ ነገሌ ከ ጅማ አባ ቡና (አርሲ ነገሌ)
አርብ ሚያዝያ 28 ቀን 2008
09:00 አአ ከተማ ከ ነቀምት ከተማ (አበበ ቢቂላ)
09:00 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ከ ሙገር ሲሚንቶ (ደብረብርሃን)