መከላከያ ከ ዳሽን ቢራ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

መከላከያ 0-0 ዳሽን ቢራ

ተጠናቀቀ!!!!
ጨዋታው ካለ ግብ ተጠናቋል፡፡

90′ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 3 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – መከላከያ
88′
መሃመድ ናስር ወጥቶ አቤል ከበደ ገብቷል

የተጫዋች ለውጥ – መከላከያ
85′
ሳሙኤል ታዬ እና ሙሉቀን ደሳለኝ ወጥተው ታፈሰ ሰርካ እና ኡጉታ ኦዶክ ገብተዋል፡፡

84′ ማራኪ ወርቁ ከግቡ ፊት እጅግ ወርቃማ የሆነ አጋጣሚ አግኝቶ ወደ ውጪ ሰዶታል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ዳሽን
75′
መስፍን ኪዳኔ (ጉዳት) ወጥቶ ምንያህል ይመር ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ዳሽን
66′
ኤዶም ሆሶውሮቪ ወጥቶ የተሻ ግዛው ገብቷል፡፡

60′ ጨዋታው ከመጀመሪያው አጋማሽ የተለየ እንቅስቃሴ እየታየበት አይደለም፡፡

ተጀመረ!!
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ዳሽን ቢራ
ሳሙኤል አለባቸው ወጥቶ ተክሉ ተስፋዬ ገብቷል፡፡

እረፍት!!
የመጀመርያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ካለ ግብ ተጠናቋል፡፡

44′ ከጨዋታው እንቅስቃሴ ይልቅ በግራ ጥላ ፎቅ የሚገኝ ግለሰብ ከፍ አድርጎ የሚያወጣቸው ድምፆች ተመልካቹን እያዝናና ይገኛል፡፡

37′ አስራት መገርሳ በጥሩ የኳስ ቅብብል የተቀበለውን ኳስ ወደ ግብ አክርሮ መትቶ በግቩ አናት ወደ ላይ ወጥቶበታል፡፡

* * * ጨዋታው የረባ እንቅስቃሴ ሳይታይበት 25 ደቂቃ ተሻግሯል፡፡

19′ ሚካኤል ደስታ ከርቀት የሞከረው ኳስ ኢላማውን ስቶ ወጥቷል፡፡

10′ መከላከያ በእንቅስቃሴ እና ወደ ግብ በመድረስ የተሻለ ቢሆንም ግልጽ የግብ ማስቆጠር አጋጣሚ መፍጠር አልቻሉም፡፡

ተጀመረ!!!
ጨዋታው በዳሽን ቢራ አማካኝነት ተጀምሯል፡፡

—————————

የመከላከያ አሰላለፍ

1 ጀማል ጣሰው

2 ሽመልስ ተገኝ – 16 አዲሱ ተስፋዬ – 29 ሙሉቀን ደሳለኝ – 3 ቴዎድሮስ በቀለ –

9 ሳሙኤል ሳሊሶ – 13 ሚካኤል ደስታ – 21 በሃይሉ ግርማ

19 ሳሙኤል ታዬ – 17 መሃመድ ናስር – 7 ማራኪ ወርቁ

ተጠባባቂዎች
22 ይድነቃቸው ኪዳኔ
6 ታፈሰ ሰርካ
15 ቴዎድሮስ ታፈሰ
26 ኡጉታ ኦዶክ
11 ካርሎስ ዳምጠው
20 አቤል ከበደ
28 ሚልዮን በየነ

የዳሽን ቢራ አሰላለፍ

1 ደረጄ አለሙ

23 ዮናስ ግርማይ – 3 ሱሌይማን አህመድ – 26 ያሬድ ባየህ – 21 አምሳሉ ጥላሁን

5 ሳሙኤል አለባቸው – 4 አስራት መገርሳ – 6 ደረጄ መንግስቴ

7 መስፍን ኪዳኔ – 9 ኤዶም ሆውሶሮቪ – 1 ኤርሚያስ ሃይሉ

ተጠባባቂዎች
31. ቴዎድሮስ ጌትነት
24 መላኩ ፈጠነ
20 ኦስማን ካማራ
30 ተክሉ ተስፋዬ
10 የተሻ ግዛው
8 ምንያህል ይመር
12 አዲሱ አላሮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *