ረቡዕ ግንቦት 10 ቀን 2008
09:00
ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 ደደቢት (አአ ስታድየም) [ቀጥታ]
33′ ራምኬል ሎክ
72′ ምንተስኖት አዳነ
88′ አዳነ ግርማ
FT ወላይታ ድቻ 2-0 ሀዲያ ሆሳዕና (ቦዲቲ ስታድየም)
30′ መሳይ አንጪሶ
71′ በዛብህ መለዮ
10:00
FT ኢትዮጵያ ቡና 1-0 አርባምንጭ ከተማ (አበበ ቢቂላ ስታድየም) [ቀጥታ]
75′ አማኑኤል ዮሃንስ
11:30
FT ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ (አአ ስታድየም)
3′ 54′ 90+2′ ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን
ማክሰኞ ግንቦት 9 ቀን 2008
09:00
FT አዳማ ከተማ 3-0 ሀዋሳ ከተማ (አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም)
9′ ሚካኤል ጆርጅ
48′ ሱሌማን መሃመድ
84′ ፋሲካ አስፋው
FT መከላከያ 1-0 ሲዳማ ቡና (አአ ስታድየም) [ቀጥታ]
44′ ባዬ ገዛኸኝ
11:30
FT ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3-1 ዳሽን ቢራ (አአ ስታድየም) [ቀጥታ]
39′ ፒተር ኑዋድኬ 72′ ፍጹም ገብረማርያም 90+3′ አዲስ ነጋሽ | 8′ አስራት መገርሳ