ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ድሬዳዋ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ

3′ 54′ 90+1′ ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን 


ጨዋታው ተጠናቋል። ንግድ ባንክ ድሬዳዋ ከተማን በፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ሶስት ግቦች ማሸነፍ ችሏል።

 

90+1′ ጎል!!!

ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ግብ ጠባቂውን አታሎ በማለፍ በግሩም ሁኔታ ሶስተኛውን ጎል አስቆጥሯል።

 

90′ ሶስት ደቂቃ የባከነ ሰዓት ተጨምሯል።

 

79′ የተጫዋች ለውጥ – ድሬዳዋ ከተማ

ፉአድ ኢብራሂም  ወጥቶ ከሊፋ መሐመድ ገብቷል።

 

74′ የተጫዋች ለውጥ – ንግድ ባንክ

ፊሊፕ ዳውዚ ወጥቶ ዳኛቸው በቀለ ገብቷል።

 

66′ የተጫዋች ለውጥ – ንግድ ባንክ

ሲሳይ ቶሊ ወጥቶ አመሀ በለጠ ገብቷል።

 

64′ የተጫዋች ለውጥ – ድሬዳዋ ከተማ

ሄኖክ አዱኛ  ወጥቶ ሚኪያስ ፍቅሬ ገብቷል።

 

61′ የተጫዋች ለውጥ – ድሬዳዋ ከተማ

አቅሌሲያስ ግርማ ወጥቶ ፍቃዱ ወርቁ ገብቷል።

 

54′ ጎል!!!

ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ሲሳይ ቶሊ ከመስመር ያቀበለውን ኳስ ተጠቅሞ ለራሱና ለቡድኑ ሁለተኛውን ጎል አስቆጥሯል።

 

46′ የተጫዋች ለውጥ – ንግድ ባንክ

ታዲዮስ ወልዴ ወጥቶ ስንታለም ተሻገር ገብቷል።

 

46′ ሁለተኛው ግማሽ ተጀመረ።

የመጀመሪያው አጋማሽ በባንክ 1-0 መሪነት ተጠናቀቀ።

 

45′ ሁለት ደቂቃ የባከነ ሰዓት ተጨምሯል።

 

42′ አዲሱ ሰይፉ ከሳጥኑ ጠርዝ ላይ ያገኘውን ቅጣት ምት መትቶ የግቡ አግዳሚ መልሶበታል።

 

34′ ሱራፌል ዳንኤል ከጠባብ አንግል የመታው ኳስ በበረኛው ተመልሷል።

 

28′ በንግድ ባንክ በኩል ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን የግብ ዕድሎችን በመፍጠር ጥሩ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

 

26′ ፊሊፕ ዳውዚ ሲሳይ ደምሴን አልፎ የሞከረውን ኳስ ሳምሶን አሠፋ አድኖታል።

 

19′ ብርሃኑ ሆራ ከማዕዘን የተሻገረለትን ኳስ በግንባሩ ሞክሮ በረኛው አውጥቶበታል።

 

12′ ዳውዚ የመታው ኳስ በግቡ ቋሚ ተመለሰ።

 

7′ ፊሊፕ ዳውዚ ከበረኛ ጋር 1 ለ 1 ተገናኝቶ ዕድለ

 

3′ ጎል!!!

ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ከዳውዚ የተላከለትን ኳስ በመጠቀም ንግድ ባንክን ቀዳሚ  አድርጓል።

 

1′ ጨዋታውን ንግድ ባንኮች ጀምረውታል።


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ
1 ኢማኑኤል ፌቮ
15 አዲሱ ሰይፉ – 16 ቢንያም ሲራጅ – 5 ቶክ ጀምስ – 27 አንተነህ ገብረክርስቶስ

4 ጋብሬል አህመድ – 18 ታዲዮስ ወልዴ

21 ኤፍሬም አሻሞ – 2 ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን – 19 ሲሳይ ቶሊ

9 ፊሊፕ ዳውዚ

 

ተጠባባቂዎች

64 ዳዊት አሰፋ

98 ዳንኤል አድሃኖም

17 ስንታለም ተሻገር

6 አምሃ በለጠ

11 አብዱልከሪም ሀሰን

65 ሳሙኤል ዮሃንስ

10 ዳኛቸው በቀለ

 

 

የድሬዳዋ ከተማ አሰላለፍ

22 ሳምሶን አሰፋ

20 አቡዱልፈታህ ከማል – 16 ተስፋዬ ዲባባ – 12 ሲሳይ ደምሴ – 14 ሄኖክ አዱኛ

15 ብርሃኑ ሆራ – 10 ዳዊት እስጢፋኖስ – 5 ዮናስ ገረመዉ

21 አቅሌሲያስ ግርማ – 9 ፉአድ ኢብራሂም – 7 ሱራፌል ዳንኤል

 

ተጠባባቂዎች

23 ወርቅነህ ዲባባ

24 ከድር አዩብ

8 ረመዳን ናስር

17 ዮርዳኖስ አባይ

19 ፍቃዱ ወርቁ

13 ከሊፋ መሃመድ

23 ሚኪያስ ፍቅሬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *