ለኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን 40 ተጫዋቾች ተመርጠዋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን በማዳጋስካር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታውን ከግብፅ ጋር ያደርጋል፡፡

በአሰልጣኝ አጥናፉ አለሙ የሚመራው ብሄራዊ ቡድኑ በኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የሚጫወቱ 40 ተጫዋቾችን ያካተተ ምርጫ አድርጓል፡፡

 

የስም ዝርዝሩ ይህንን ይመስላል፡-

PicsArt_1463990649986

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *