ማዕከላዊ ዞን ምድብ ለ (12ኛ ሳምንት)
እሁድ ግንቦት 28 ቀን 2008
ጨፌ ዶንሳ 0-0 ቦሌ ገርጂ ዩኒየን
ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን 2008
ሆለታ ከተማ 0-2 አራዳ ክ/ከተማ
ወሊሶ ከተማ 0-0 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
አምቦ ከተማ 4-2 ወልቂጤ ከተማ
ሊጠናቀቅ 2 ሳምንት ይቀሩታል
ምስራቅ ዞን (12ኛ ሳምንት)
እሁድ ግንቦት 28 ቀን 2008
ካሊ ጅግጅጋ 1-1 ኢትዮ ሶማሌ ፖሊስ
ሐረር ሲቲ 0-0 ወንጂ ስኳር
ቢሾፍቱ ከተማ 1-0 አሊ ሐብቴ ጋራዥ
ሞጆ ከተማ 0-0 መተሃራ ስኳር
-ሊጠናቀቅ 2 ሳምንት ይቀራል
ደቡብ-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ (15ኛ ሳምንት)
እሁድ ግንቦት 28 ቀን 2008
ጎፋ ባሪንቾ 3-0 አንባሪቾ
ጎባ ከተማ 1-0 ሮቤ ከተማ
ኮንሶ ኒውዮርክ 1-0 ዲላ ከተማ
ወላይታ ሶዶ 2-1 ጋርዱላ
-ሊጠናቀቅ 3 ሳምንት ይቀሩታል
ማዕከላዊ ዞን ምድብ ሀ (15ኛ ሳምንት)
ማክሰኞ ግንቦት 30 ቀን 2008
ቦሌ 0-1 ልደታ ክ/ከተማ
ቱሉ ቦሎ 2-1 ለገጣፎ
ዱከም ከተማ 0-0 ቡታጅራ ከተማ
መቂ ከተማ 0-0 ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ
-ሊጠናቀቅ 3 ሳምንት ይቀሩታል
ካስፈለገዎ | ያለፈው ሳምንት ውጤቶች እና ሰንጠረዦች
ማስታወሻ
-የሰሜን-ምዕራብ ዞን ምድብ ሀ እና ለ እና የደቡብ ምዕራብ ዞን በዚህ ሳምንት አራፊ ናቸው፡፡
-የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር በ16 ክለቦች መካከል ይደረጋል፡፡
– ከየምድቡ 1ኛ እና 2ኛ የሚወጡ 14 ክለቦች በቀጥታ ወደ ማጠቃለያው ሲያልፉ በጥሩ 3ኝነት የሚያልፉ 2 ክለቦች ማጠቃለያውን ይቀላቀላሉ፡፡
– በሰባቱም ዞኖች 3ኛ ደረጃ ይዘው የሚያጠናቅቁ ክለቦች ያገኙት ነጥብ ለተጫወቱት ጨዋታ ተካፍሎ የተሻለ አማካይ ነጥብ ያላቸው 2 ክለቦች ወደ ማጠቃለያው ያልፋሉ፡፡
-የማጠቃለያ ውድድሩ የት እና መቼ እንደሚደረግ ፌዴሬሽኑ አላሳወቀም፡፡
– በማጠቃለያው ውድድር ግማሽ ፍጻሜውን የሚቀላቀሉ 4 ክለቦች እና ከሩብ ፍፃሜው የወደቁ ቡድኖች እርስ በእርስ በሚያደርጉት ጨዋታ የሚያሸንፉ 2 ክለቦች በድምሩ 6 ክለቦች በቀጣዩ አመት ወደ ከፍተኛ ሊግ ያልፋሉ፡፡
– በየምድቡ የመጨረሻውን ደረጃ የያዙ ክለቦች በቀጣዩ አመት ወደ ክልል ሊጎች ይወርዳሉ፡፡
– እስካሁን ወደ ማጠቃለያው ውድድር ማለፉን ያረጋገጠ ክለብ የለም፡፡