U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ የመካከለኛ ዞን 16ኛ ሳምንት ውጤቶች

እሁድ ግንቦት 28 ቀን 2008

አፍሮ ፅዮን 3-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-1 መከላከያ

ደደቢት 1-1 ኢትዮጵያ ቡና

ረቡዕ ሰኔ 1 ቀን 2008

ኤሌክትሪክ 2-0 ኢ/ወ/ስ አካዳሚ

አአ ከተማ 0-0 ሐረር ሲቲ


PicsArt_1465462036266


ካስፈለገዎ | የደቡብ – ምስራቅ ዞን ተጠናቋል

ማስታወሻ

– የጥሎ ማለፍ ውድድር ከሰኔ አጋማሽ ጀምሮ ውድድር ለማድረግ ታስቧል፡፡

– የደቡብ-ምስራቅ ዞን ሲጠናቀቅ የመካከለኛ ዞን ሊጠናቀቅ 2 ሳምንታት ይቀረዋል፡፡

– የማጠቃለያ ወድድሩ በ10 ክለቦች መካከል ይደረጋል፡፡ ከመካከለኛው 6 ፣ ከደቡብ-ምስራቅ 4 ክለቦች ተሳታፊ ይሆናሉ፡፡

– ከመካከለኛው ዞን 4 ቡድኖች (ደደቢት ፣ ንግድ ባንክ ፣ ሐረር ሲቲ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ) ለማጠቃለያው ውድድር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡

– የደቡብ-ምስራቅ ዞን ተሳታፊ የሆኑት ሁሉም ክለቦች ወደ ማጠቃለያ ውድድሩ ያልፋሉ፡፡

– የማጠቃለያ ውድድሩ በአዳማ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *