የ2010 ኮከቦች ምርጫ | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሸላሚዎች

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2010 ኮከቦች ሽልማት ስነ-ስርዓት ወደ ማገባደጃው ደርሷል። የወንዶች ፕሪምየር ሊግ ኮከቦች ሽልማትም በፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ አማካኝነት ተበርክቷል።

የኢትዮጵያ የወንዶች ፕሪምየር ሊግ ተሸላሚዎች ዝርዝር

የቡድን ደረጃ

1ኛ ጅማ አባ ጅፋር
2ኛ ቅዱስ ጊዮርጊስ
3ኛ ኢትዮጵያ ቡና

ምስጉን ረዳት ዳኛ – ተመስገን ሳሙኤል

ምስጉን ዋና ዳኛ – ብሩክ የማነብርሀን

ኮከብ ግብ ጠባቂ – ዳንኤል አጃዬ (ጅማ አባ ጅፋር)

ኮከብ ግብ አግቢ – ኦኪኪ አፎላቢ (ጅማ አባ ጅፋር)

ኮከብ አሰልጣኝ – ገብረመድህን ኃይሌ (ጅማ አባ ጅፋር)

ኮከብ ተጫዋች – አብዱልከሪም መሀመድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

የስፖርታዊ ጨዋነት ዋንጫ – ጅማ አባ ጅፋር

ምስጉን ስፖርተኛ ተሸላሚ – ፍፁም ገብረማርያም (መከላከያ)