በ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታ ግብፅን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 1-0 ተሸንፏል። በመጪው ጥር…
ዮናታን ሙሉጌታ

ሉሲዎቹ ጥሪ ተደርጎላቸዋል
የብሩንዲ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አባላት ታውቀዋል። በ2024 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ማጣርያ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቁልፍ ውሳኔዎች አሳልፏል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ፣ በፕሪምየር ሊግ ወራጆች ቁጥር እና በትግራይ ክልል ክለቦች መመለስ ዙሪያ አዳዲስ ውሳኔዎች ተሰምተዋል።…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዷል
እጅግ ወሳኝ በነበረው ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ 32 የግብ ሙከራዎችን ቢያደርግም ሀዋሳ ከተማን ማሸነፍ ሳይችል ቀርቶ ፕሪምየር…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 በመርታት ነጥቡን ከአርባ አሻግሯል። ምሽት 12:00 ላይ በጀመረው…

ሉሲዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋሉ
የኦሊምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋል። በፓሪስ አዘጋጅነት ለሚስተናገደው የ2024…

የዋልያዎቹ ጨዋታዎች ላይ የቀን እና የቦታ ለውጥ ተደርጓል
በክረምቱ ወደ ሰሜን አሜሪካ እንደሚያቀና የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መርሐ ግብር ማስተካከያ ተደርጎበታል። የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ…

ሪፖርት | ሲዳማ የባህር ዳርን የዋንጫ ተስፋ አመንምኗል
በምሽቱ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳር ከተማን 4-0 በመርታት ለከርሞው በሊጉ ለመቆየት ራሱን አደላድሏል። በተነቃቃ እንቅስቃሴ…

ከማላዊው ጨዋታ በፊት መግለጫ ተሰጥቷል
በኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማሪያም እና በአቶ ባህሩ ጥላሁን መግለጫ የተነሱ ዋና ዋና ሀሳቦችን እንደሚከተለው አቅርበናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

በዋልያዎቹ ወቅታዊ ስብስብ ውስጥ ያልተካተቱ ተጫዋቾች ጉዳይ…
አሰልጣኝ ዳንኤል ገብረማሪያም በብሔራዊ ቡድን ዝርዝር ውስጥ ስላልተካተቱ ቁልፍ ተጫዋቾች ሀሳብ ሰጥተዋል። ሞዛምቢክ ላይ በአፍሪካ ዋንጫ…