የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት – ቀጥታ የፅሁፍ ዘገባ

09:00 የጀመሩ ጨዋታዎች

 

ምድብ ሀ

FT መቐለ ከተማ 1-2 ወሎ ኮምቦልቻ (ውቅሮ)

FT ሱሉልታ ከተማ 2-0 አክሱም ከተማ (ሱሉልታ)

FT ፋሲል ከተማ 1-0 ወልድያ (ጎንደር)

FT አዲስ አበባ ፖሊስ 0-2 አማራ ውሃ ስራ (አበበ ቢቂላ)

FT ቡራዩ ከተማ 2-3 ኢትዮጵያ መድን (ቡራዩ)

 

ምድብ ለ

FT ነቀምት ከተማ 0-0 ደቡብ ፖሊስ (ነቀምት)

FT ጂንካ ከተማ 0-0 ጅማ ከተማ (ጅንካ)

FT ባቱ ከተማ 1-2 ድሬዳዋ ፖሊስ (ባቱ)

FT ሀላባ ከተማ 2-0 ነገሌ ቦረና (ሀላባ)

 

10:00 የጀመረ ጨዋታ

FT ናሽናል ሴሜንት 0-2 ወራቤ ከተማ (ድሬዳዋ)

 

 

የትላንት ጨዋታ ውጤት

ፌዴራል ፖሊስ 0-1 አርሲ ነገሌ

 

 

ማክሰኞ የሚደረጉ ጨዋታዎች

09፡00 ሰበታ ከተማ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ (ሰበታ)

09፡00 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት ከ ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን (አበበ ቢቂላ)

 

ለሌላ ጊዜ የተላለፉ ጨዋታዎች

ሙገር ሲሚንቶ ከ ባህርዳር ከተማ

ጅማ አባ ቡና ከ አአ ዩኒቨርሰቲ

ሻሸመኔ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *