የዛሬ ጨዋታ ውጤቶች
ሰበታ ከተማ 0-1 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ (ሰበታ)
ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት 5-0 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን (አበበ ቢቂላ)
የእሁድ ጨዋታዎች ውጤቶች
ምድብ ሀ
መቐለ ከተማ 1-2 ወሎ ኮምቦልቻ (ውቅሮ)
ሱሉልታ ከተማ 2-0 አክሱም ከተማ (ሱሉልታ)
ፋሲል ከተማ 1-0 ወልድያ (ጎንደር)
አዲስ አበባ ፖሊስ 0-2 አማራ ውሃ ስራ (አበበ ቢቂላ)
ቡራዩ ከተማ 2-3 ኢትዮጵያ መድን (ቡራዩ)
ምድብ ለ
ነቀምት ከተማ 0-0 ደቡብ ፖሊስ (ነቀምት)
ጂንካ ከተማ 0-0 ጅማ ከተማ (ጅንካ)
ባቱ ከተማ 1-2 ድሬዳዋ ፖሊስ (ባቱ)
ሀላባ ከተማ 2-0 ነገሌ ቦረና (ሀላባ)
ናሽናል ሴሜንት 0-2 ወራቤ ከተማ (ድሬዳዋ)
ፌዴራል ፖሊስ 0-1 አርሲ ነገሌ (ቅዳሜ)
ለሌላ ጊዜ የተላለፉ ጨዋታዎች
ሙገር ሲሚንቶ ከ ባህርዳር ከተማ
ጅማ አባ ቡና ከ አአ ዩኒቨርሰቲ
ሻሸመኔ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ