የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር ነገ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎችም እስከ ማክሰኞ ይደረጋሉ፡፡
የ12ኛ ሳምንት ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡-
ቅዳሜ ሚያዝያ 8 ቀን 2008
09፡00 ኤሌክትሪክ ከ ዳሽን ቢራ
ሰኞ ሚያዝያ 10 ቀን 2008
09፡00 መከላከያ ከ ቅድስት ማርያም ዩ.
11፡30 እቴጌ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ማክሰኞ ሚያዝያ 11 ቀን 2008
09፡00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ልደታ ክ/ከተማ
11፡30 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ደደቢት
-ሙገር ሲሚንቶ በዚህ ሳምንት አራፊ ቡድን ነው፡፡
-ሁሉም ጨዋታዎች አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ይደረጋሉ፡፡
-የምስራቅ-ደቡብ ዞን 2ኛ ዙር በቀጣይ ሳምንት ሚያዝያ 16 ይጀመራል፡፡