ሁሉም የ09:00 ጨዋታዎች ናቸው
ተጠናቀቀ ፡ ኢትዮጵያ ቡና 1-0 መከላከያ (አአ ስታድየም)
52′ ያቡን ዊልያም (ፍቅም)
ተጠናቀቀ ፡ ዳሽን ቢራ 4-0 ሀዲያ ሆሳዕና (ጎንደር)
22′ የተሻ ግዛው, 27′ 47′ 75′ ኤዶም ሆሶሮውቪ
ተጠናቀቀ ፡ ሀዋሳ ከተማ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ (ሀዋሳ)
5′ አስቻለው ግርማ, 30′ ደስታ ዮሃንስ
ተጠናቀቀ ፡ ሲዳማ ቡና 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ (ይርጋለም)
36′ ሳላዲን ሰኢድ
ተጠናቀቀ ፡ አርባምንጭ ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ (አርባምንጭ)
ጎንደር ፡ አሰልጣኝ ጥላሁን ቡድኑን ከህዝብ ጋር ተቀምጠው ይመራሉ፡፡ ጥላሁን የሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ተደርጎ ቢሾሙም ጉዳያቸው ባለማለቁ ምክንያት በአሰልጣኞች መቀመጫ ላይ መቀመጥ አልቻሉም፡፡