ኤሌክትሪክ 0-1 አዳማ ከተማ
57′ ታፈሰ ተስፋዬ
ተጠናቀቀ!!!!
ጨዋታው በአዳማ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ
88′ ፒተር ኑዋዲኬ የተሰጠውን የፍፁም ቅጣት ምት ሳተ፡፡ ጃፋር ደሊል አዳማን ታድጎታል፡፡
ፍፁም ቅጣት ምት
87′ በፍጹም ቅጣት ምት ክልል ውስጥ ኳስ በእጅ በመንካቱ ለኤሌክትሪክ የፍጹም ቅጣት ምት ተሰጥቷል፡፡
82‘ ኤሌክትሪክ ግብ አስቆጥሮ ከጨዋታ ውጪ በሚል ሳይፀድቅ ቀርቷል፡፡ ይህም ኤሌክትሪኮች ቅሬታ እንዲያሰከትል አድርጎታል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
78′ ብሩክ አየለ ወጥቶ ትዛዙ መንግስቱ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – አዳማ ከተማ
77′ ፋሲካ አስፋው ወጥቶ ሚካኤል ጆርጅ ወጥቷል፡፡
75′ ኤሌክትሪክ ጫና በመፍጠር ላይ ይገኛል፡፡
73′ ፍፁም ያሻገረውን ኳስ ፒተር ሞክሮ ጃፋር ሲመልሰው በድጋሚ ሞክሮ ወደ ውጪ ወጥቶበታል፡፡
72′ አሳልፈው መኮንን በግምት ከ30 ሜትር የመታው ኳስ ወደ ውጪ ወጥቶበታል፡፡
71′ ፒተር ኑዋዲኬ ከርቀት በግራ እግሩ አክርሮ የመታው ኳስ ወደ ለጥቂት ወጥቶበታል፡፡
የተጫዋች ለውጥ : አዳማ ከተማ
69′ ወንድሜነህ ዘሪሁን ወጥቶ ተስፋዬ ነጋሽ ገብቷል፡፡
የተጫዋች ለውጥ – ኤሌክትሪክ
64′ አብዱልሃኪም ሱልጣን ወጥቶ አሳልፈው መኮንን ገብቷል፡፡
ጎልልል!!! አዳማ ከተማ
57′ ታከለ ያሻገረውን ኳስ ታፈሰ ተስፋዬ ወደ ግብነት ቀይሮታል፡፡
55′ ጨዋታው የተቀዛቀዘ እንቅስቃሴ እየተደረገበት ነው፡፡
ተጀመረ!
2ኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለጊዜ ተጀምሯል፡፡
– – – – – –
እረፍት!
የመጀመርያው አጋማሽ ካለግብ ተጠናቋል፡፡
32′ ታከለ አለማየው በሳጥን ውስጥ ጥሩ የግብ ማስቆጠር አጋጣሚ አግኝቶ ኳሱን ከመምታቱ በፊት ሲሴይ በግሩም ታክል አስጥሎታል፡፡
31′ ወንድሜነህ ዘሪሁን የመታውን ቅጣት ምት አሰግድ አውጥቶበታል፡፡
ቢጫ ካርድ
30′ አወት ገብረሚካኤል በሱሌማን ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
ቢጫ ካርድ
27′ ተስፋዬ በቀለ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡
21′ ታፈሰ ከሳጥን ውጪ ከእርሮ የመታውን ኳስ አሰግድ አውጥቶበታል፡፡
19′ ፍፁም ገብረማርያም ከተከላካዮች አምልጦ የሞከረውን ኳስ ጃፋር ደሊል ይዞበታል፡፡
13′ አብዱልሃኪም ከርቀት የሞከረው ኳስ ለጥቂት ወደ ውጪ ወጥቷል፡፡
ተጀመረ!
ጨዋታው በ1 ደቂቃ የህሊና ጸሎት ተጀምሯል፡፡
የኤሌክትሪክ አሰላለፍ
አሰግድ አክሊሉ
አወት ገ/ሚካኤል – አህመድ ሰኢድ – በረከት ተሰማ – ሲሴይ ሀሰን
አብዱልሃኪም ሱልጣን – ደረጄ ሃይሉ – አዲስ ነጋሽ – ብሩክ አየለ
ፍፁም ገብረማርያም – ፒተር ኑዋድኬ
የአዳማ ከተማ አሰላለፍ
ጃፋር ደሊል
ሞገስ ታደሰ – ምንተስኖት አበራ – ተስፋዬ በቀለ – ሱሌማን መሃመድ
ታከለ አለማየሁ – ብሩክ ቃለቦሬ – ወንድሜነህ ዘሪሁን – ፋሲካ አስፋው
ሻኪሩ አላዴ – ታፈሰ ተስፋዬ