05:00 ትላንት በከባድ ዝናብ ምክንያት የተቋረጠው የድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል፡፡
*———*———*———*——-
የማክሰኞ ጨዋታዎቾ
ሁሉም ጨዋታዎች 09:00 የጀመሩ ናቸው
ተጠናቀቀ ፡ አዳማ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና (አዳማ)
64′ ያቡን ዊልያም
ተጠናቀቀ ፡ ወላይታ ድቻ 0-0 ዳሽን ቢራ (ቦዲቲ)
ተጠናቀቀ ፡ ሀዲያ ሆሳዕና 2-2 ሀዋሳ ከተማ (ሆሳዕና)
19′ ተመስገን ገ/ፃዲቅ, 27′ ቢንያም ገመቹ || 3′ ደስታ ዮሃንስ, 69′ አስቻለው ግርማ
ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ሲዳማ ቡና (ድሬዳዋ) – ጨዋታው ተቋርጧል
*በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት 2ኛው አጋማሽ ነገ ረፋድ 04:00 እንዲካሄድ ተወስኗል፡፡
– – – – – – – – –
* * * ሀዲያ ላይ ከሚደረገው ጨዋታ በቀር በሌሎች ጨዋታዎች ላይ ግቦች አልተቆጠሩም፡፡ ድሬዳዋ ላይ የድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በከባድ ዝናብ ታጅቦ እየተካሄደ ነው፡፡