ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አርባምንጭ ከተማ ፡ ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

ተጠናቀቀ!!!
ጨዋታው ካለግብ ተጠናቋል፡፡

90′ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጠናቆ 2 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – አርባምንጭ ከተማ
89′
ገብረሚካኤል ያዕቆብ ወጥቶ ሀብታሙ ወልዴ ገብቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
85′
ኤፍሬም አሻሞ ወጥቶ ዳኛቸው በቀለ ገብቷል፡፡

ቢጫ ካርድ
83′
አማኑኤል ጎበና የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

ቢጫ ካርድ
82′
አንተነህ ገብረክርስቶስ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

80′ ጨዋታው እጅግ አሰልቺ መልክ ይዟል፡፡ ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ እና ወጥ እንቅስቃሴ ሳይታይበት እየቀጠለ ነው፡፡

የተጫዋች ለውጥ – አርባምንጭ ከተማ
69′
አመለ ሚልኪያስ ወጥቶ አብይ በየነ ገብቷል፡፡

ቢጫ ካርድ
67′
አበበ ጥላሁን ሲሳይ ቶሊ ላይ በሰራው ጥፋት የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

የተጫዋች ለውጥ – ንግድ ባንክ
62′
ሰለሞን ገብረመድህን ወጥቶ ሲሳይ ቶሊ ገብቷል፡፡

ቢጫ ካርድ
61′
ዳንኤል አድሃኖም ሆን ብሎ ኳስ በእጅ በመንካቱ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

58′ ፍቅረየሱስ ከመስመር የተሻገረለትን ግልፅ የግብ ማስቆጠር አጋጣሚ አምክኗል፡፡

55′ ጨዋታው ጥሩ እንቅስቃሴ እየተደረገበት ይገኛል፡፡ አርባምንጭ በተደጋጋሚ ወደ ግብ በመድረስ የተሻለ ነው ፡፡

ተጀመረ
ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ተጀምሯል፡፡

የእረፍት ሰአት ለውጥ
አብዱልከሪም ሀሰን ወጥቶ ቢንያም በላይ ገብቷል፡፡
– – – –
እረፍት
የመጀመርያው አጋማሽ ካለግብ ተጠናቋል፡፡

45′ መደበኛው 45 ደቂቃ ተጠናቆ 1 ደቂቃ ተጨምሯል፡፡

43′ አማኑኤል መሬት ለመሬት አክርሮ የመታውን ኳስ አንተነህ ተደርቦ በራሱ ግብ ላይ ለማስቆጠር ተቃርቦ ፌቮ አድኖታል፡፡

43′ ገብረሚካኤል በድጋሚ የሞከረውን ኳስ ፌቮ ሲመልሰው ገብረሚካኤል በድጋሚ ሞክሮ ቢንያም ተደርቦ አውጥቶበታል፡፡

42′ ገብረሚካኤል ያእቆብ ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ ተገናኝቶ የሞከረው ኳስ የግቡን ቋሚ መልሶ ወጥቷል፡፡

37′ አብዱልከሪም ሀሰን የመታው የቅጣት ምት በግቡ አናት ወደ ላይ ወጥቷል፡፡

ቢጫ ካርድ
32′
ትርታዬ ደመቀ የጨዋታውን የመጀመሪያ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል፡፡

30′ የሁለቱም ቡድኖች እንቅስቃሴ በመሃል ሜዳ የተገደበ ሲሆን ኳሶች ወደ ማጥቃት ወረዳው ሳይገቡ ይቋረጣሉ፡፡

19′ ኤፍሬም ከመስመር ያሻገረውን ኳስ ፊሊፕ ዳውዚ በግንባሩ ገጭቶ አንተነህ አድኖበታል፡፡

8′ ከርቀት ከሚሞከሩ ኳሶች በቀር ጨዋታው በመሃል ሜዳ እንቅስቃሴ ላይ ያመዘነ ነው፡፡

ተጀመረ!
ጨዋታው በንግድ ባንክ አማካኝነት ተጀምሯል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ
1 ኢማኑኤል ፌቮ
98 ዳንኤል አድሃኖም – 16 ቢንያም ሲራጅ – 5 ቶክ ጀምስ – 27 አንተነህ ገብረክርስቶስ

4 ጋብሬል አህመድ

8 ሰለሞን ገብረመድህን – 21 ኤፍሬም አሻሞ – 2 ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን – 11 አብዱልከሪም መሀመድ

9 ፊሊፕ ዳውዚ

ተጠባባቂዎች
64 ዳዊት አሰፋ
18 ታዲዮስ ወልዴ
17 ስንታለም ተሻገር
12 አቤል አበበ
19 ሲሳይ ቶሊ
80 ቢንያም በላይ
10 ዳኛቸው በቀለ

የአርባምንጭ ከተማ አሰላለፍ
1 አንተነህ መሳ

2 ወርቅይታደል አበበ – 16 በረከት ቦጋለ – 4 አበበ ጥላሁን – 8 ትርታዬ ደመቀ

7 እንዳለ ከበደ – 12 ቢያድግልኝ ኤልያስ – 17 ታደለ መንገሻ – 18 አማኑኤል ጎበና

11 አመለ ሚልኪያስ – 19 ገብረሚካኤል ያዕቆብ

ተጠባባቂዎች
70 ጌድዮን መርዕድ
21 ምንተስኖት አበራ
6 ታሪኩ ጎጀሌ
20 አብይ በየነ
5 ሀብታሙ ወልዴ
13 አስቻለው ኡታ
14 አንድነት አዳነ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *