ያለግብ ከተጠናቀቀው ተጠባቂው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ብለዋል።
ምክትል አሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ – መቻል

“በሁለቱም አጋማሾች ጥሩ ተንቀሳቅሰናል በተለይ በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ ተጭነን ተጫውተናል።”
አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ – ድሬዳዋ ከተማ

“ለሁለታችንም ውጤቱ አስፈላጊ ስለነበር ውጥረት የበዛበት ነበር ፤ መሀመድኑር ናስር አንድ ግለሰብ ቢሆንም የሚፈጥረው ተፅዕኖ አለ።”
ሙሉውን ለማድመጥ – Link

