ከፍተኛ ሊግ፡ ጅማ አባ ቡና በአሸናፊነቱ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካሄዳቸውን ቀጥለው ወደ አርሲ ነገሌ የተጓዘው ጅማ አባ ቡና 2-0 አሸንፏል፡፡

የአባ ቡና የድል ግቦች የተመዘገቡት በመጀመርያው አጋማሽ ሲሆን የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አጥቂዎች የሆኑት አሜ መሀመድ እና ሱራፌል አወል ግቦቹን አስቆጥረዋል፡፡ ለሁለቱም ግቦች መገኘት ትልቁን ሚና የተወጣው ደግሞ ዳዊት ተፈራ ነው፡፡

 

የደረጃ ሰንጠረዥ

PicsArt_1462303069152

 

የተስተካካይ ጨዋታዎች ውጤቶች እና ቀጣይ ተስተካካይ ጨዋታዎች

 

አርብ ሚያዝያ 14 ቀን 2008

ነቀምት ከተማ 0-0 ነገሌቦረና (ነቀምት)

(የ8ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ)

 

13ኛ ሳምንት

ማክሰኞ ሚያዝያ 18 ቀን 2008

ደቡብ ፖሊስ 4-0 አአ ከተማ (ሀዋሳ)

አክሱም ከተማ 0-0 ሙገር ሲሚንቶ (አክሱም)

ረቡዕ ሚያዝያ 19 ቀን 2008

ነገሌ ቦረና 1-3 ጅማ አባ ቡና (ነገሌ ቦረና)

 

14ኛ ሳምንት

ቅዳሜ ሚያዝያ 22 ቀን 2008

ሙገር ሲሚንቶ 0-1 ባህርዳር ከተማ (መድን ሜዳ)

እሁድ ሚያዝያ 23 ቀን 2008

ሻሸመኔ ከተማ 1-2 አአ ከተማ (ሻሸመኔ)

እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008

09:00 ጅማ አባ ቡና ከ አአ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)

 

15ኛ ሳምንት

ማክሰኞ ሚያዝያ 25 ቀን 2008

09:00 አርሲ ነገሌ 0-2 ጅማ አባ ቡና (አርሲ ነገሌ)

አርብ ሚያዝያ 28 ቀን 2008

09:00 አአ ከተማ ከ ነቀምት ከተማ (አበበ ቢቂላ)

09:00 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ከ ሙገር ሲሚንቶ (ደብረብርሃን)

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *