አለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አካል ፊፋ በሚያወጣው ወርሃዊ የሃገራት ደረጃ ኢትዮጵያ ካለፈው ወር መሻሻልም ሆነ መውረድ ሳታሳይ ባለችበት 123ኛ ላይ ተቀምጣለች፡፡
በአፕሪል ወር ኢንተርናሸናል ጨዋታዎች አለመኖራቸው በወርሃዊ ደረጃው ላይ የጎላ ለውጥ እንዳይኖር አድርጓል፡፡ ኢትዮጵያም በወሩ ምንም ኢንተርናሽናል ጨዋታ አላደረገችም፡፡
የአፍሪካ ሃገራት ደረጃ (በቅንፍ የተቀመጠው የአለም ሃገራት ደረጃቸው ነው)
1. አልጄርያ (33)
2. ኮት ዲቯር (34)
3. ጋና (38)
4. ሴኔጋል (43)
5. ግብፅ (44)
6. ኬፕ ቬርዲ (47)
6. ቱኒዚያ (47)
8. ኮንጎ ዲ.ሪ. (51)
9. ጊኒ (58)
10. ኮንጎ ብራዛቪል (59)
38. ኢትዮጵያ (123)
የአለም ሃገራት ደረጃ
1 አርጀንቲና
2 ቤልጅየም
3 ቺሊ
4 ኮሎምቢያ
5 ጀርመን
6 ስፔን
7 ብራዚል
8 ፖርቱጋል
9 ኡራጓይ
10 እንግሊዝ