መካከለኛ ዞን
የ11ኛ ሳምንት ውጤቶች
ቅዳሜ ሚያዝያ 22 ቀን 2008
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ኢ/ወ/ስ አካዳሚ
አዲስ አበባ ከተማ 1-2 ደደቢት
ሐረር ሲቲ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ረቡዕ ሚያዝያ 26 ቀን 2008
ኤሌክትሪክ 1-2 ኢትዮጵያ ቡና
አፍሮ ጽዮን 3-4 መከላከያ
የ12ኛ ሳምንት ፕሮግራም
ቅዳሜ ሚያዝያ 29 ቀን 2008
03፡00 ኢ/ወ/ስ/አካዳሚ ከ አፍሮ ጽዮን (መድን ሜዳ ፣ ቃሊቲ)
05፡00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀረር (መድን ሜዳ ፣ ቃሊቲ)
እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008
8፡00 መከላከያ ከ አአ ከተማ (ባንክ ሜዳ ፣ ሲኤምሲ)
10፡00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ባንክ ሜዳ ፣ ሲኤምሲ)
ረቡዕ ግንቦት 03 ቀን 2008
09፡00 ደደቢት ከ ኤሌክትሪክ (ኤሌክትሪክ ሜዳ ፣ ጎፋ)
ደቡብ-ምስራቅ ዞን
የ6ኛ ሳምንት ፕሮግራም (የ2ኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ)
እሁድ ሚያዝያ 30 ቀን 2008
10:00 ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ (ሀዋሳ)
10:00 ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ (ይርጋለም)