ከ25 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች የተሳተፉበት 3ኛው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ውድድር መነሻውን እና መድረሻውን ለቡ በማድረግ…
ዳንኤል መስፍን
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የኦሊምፒክ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የወንዶች እግርኳስ የአፍሪካ ዞን ቅድመ ማጣርያ ከኅዳር አምስት ጀምሮ የመጀመርያው የማጣርያ ጨዋታዎች…
ቻምፒየንስ ሊግ| በዓምላክ ተሰማ በመራው የፍፃሜ ጨዋታ ኤስፔራንስ ዴ ቱኒዝ ቻምፒዮን ሆኗል
ኢትዮጵያዊው አርቢቴር በዓምላክ ተሰማ በብቃት በመራውና በአንድ የካሌደር ዓመት የውድድር ፎርማት ለመጨረሻ ጊዜ በተካሄደው የ2018 የቶታል…
ለቀድሞ ታላቅ አሰልጣኝ ሥዩም አባተ የመታሰብያ ውድድር ተዘጋጀ
አንጋፋው የእግርኳስ ሰው ጋሽ ሥዩም አባተን የሚዘክር በስድስት የአንደኛ ሊግ ቡድኖች መካከል የእግርኳስ ውድድር በአልማዝዬ ሜዳ…
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋል
የኢትዮዽያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከሱዳኑ አል ሒላል ኦቢዬድ ጋር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም 10:00…
ሁለቱ ኢትዮጵያውያን በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ይገናኛሉ
በግብፅ ሊግ የሚጫወቱት የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ዑመድ ኡኩሪ (ስሞሀ) እና ጋቶች ፓኖም (ኤል ጎዋና) በግብፅ…
አንድ ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ለሙከራ ወደ ግብፅ ያመራል
ከኢትዮጵያ ቡና ተስፋ ቡድን የተገኘው የቀድሞው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እሱባለው ጌታቸው ለሙከራ…
ዋልያዎቹ ለጋናው ጨዋታ ልምምድ ጀመሩ
ለ2019 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣርያ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኅዳር 9 ከጋና ጋር…
ደደቢት እግርኳስ ክለብ ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አቀረበ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ በደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተካሄደው ጨዋታ “ያለ…
በአዳማ ከተማ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች መካከል ዕርቀ ሰላም ወረደ
በደጋፊዎች መካከል የሚፈጠሩ ችግሮችን ለማስቀረት የታሰበ ዕርቀ ሰላም በአዳማ አበበ ቢቃላ ስታድየም ዛሬ ረፋድ ላይ የሚመለከታቸው…

