” በዚህ ጉዞ ፌዴሬሽኑ የሚያወጣው አምስት ሳንቲም ወጪ የለም ” አቶ ባሕሩ ጥላሁን

“በዚህ ጉዞ ፌዴሬሽኑ የሚያወጣው አምስት ሳንቲም ወጪ የለም።” አቶ ባሕሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ዩናይትድ…

ነብሮቹ አዲስ አሰልጣኝ ሾመዋል

ሀዲያ ሆሳዕናዎች ያለፈውን አንድ ዓመት ከቡድኑ ጋር ምክትል አሰልጣኝ በመሆን የሠሩትን አሰልጣኝ መሾማቸው እርግጥ ሆኗል። የሀዲያ…

“ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ ማሰልጠኔ አይቀርም” – አዲስ ወርቁ

👉 “በኢትዮጵያ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሕልም ያለው ቡድን ወደ ፊት አሰለጥናለሁ ብዬ አስባለሁ።” 👉 “በቅዱስ ጊዮርጊስ…

አሜሪካ ተጓዡ ቡድን ውስጥ አንድ አዲስ ተጫዋች ተቀላቅሏል

ከስብስቡ ውጪ በሆኑ ተጫዋቾች ምትክ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾች እንደተተኩ ቢነገርም አንድ ሌላ አዲስ ተጫዋች አሁን ቡድኑን…

ሁለት ተጫዋቾች ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆነዋል

በዛሬው ዕለት ስምንት ተጫዋቾችን እና ሁለት የአሰልጣኝ ቡድን አባላትን በቪዛ ምክንያት ያጣው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን አንድ ተጫዋች ተቀላቀለ

በርካታ ተጫዋቾቹን እያጣ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋችን ወደ ስብስቡ አካቷል። የፊታችን ሐምሌ 26 በአሜሪካ…

ከዋልያዎቹ የቡድን አባላት ስምንት ተጫዋቾች ከስብስብ ውጭ ሆነዋል

ወደ አሜሪካ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ውስጥ ስምንት ተጫዋቾች ከስብስብ ውጭ ሲሆኑ በእነርሱ ምትክ ሌሎች…

በርካታ የዋልያዎቹ የቡድን አባላት ቪዛ ተከለከሉ

ወደ አሜሪካ አቅንቶ ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን እያደረገ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ…

የዋልያዎቹ የዛሬ ረፋድ ልምምድ ቀርቷል

ወደ አሜሪካ ለማቅናት ትናንት የሁለተኛ ቀን ልምምዱን ያደረገው የኢትዮጵያ  ብሔራዊ ቡድን የዛሬ ረፋድ ልምምዱ መቅረቱ ታውቋል።…

ሦስት ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ጥሪ ካደረጉላቸው ሀያ ሦስት ተጫዋቾች መካከል ሦስት ተጫዋቾች ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር አይገኙም። የኢትዮጵያ…