ቻምፒዮኖቹ የታዳጊ ቡድን ፍሬዎቻቸውን ውል አራዝመዋል

ቻምፒዮኖቹ የታዳጊ ቡድን ፍሬዎቻቸውን ውል አራዝመዋል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በሲዳማ ቡና  ወደ ዋናው ቡድን አድገው ጥሩ ጊዜ ያሳለፉት ወጣቶች ውላቸው ተራዝሞላቸዋል። ለቀጣይ…

የጦና ንቦቹ ቁመታም ሴኔጋላዊ ተከላካይ አስፈርመዋል

የጦና ንቦቹ ቁመታም ሴኔጋላዊ ተከላካይ አስፈርመዋል

ሴኔጋላዊው የመሃል ተከላካይ ወላይታ ድቻን መቀላቀሉን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ቡደኑ ከተረከቡበት ጊዜ ወዲህ…

በረከት ወልዴ ወደ አሳዳጊው ተመልሷል

በረከት ወልዴ ወደ አሳዳጊው ተመልሷል

  በነገሌ አርሲ ቆይታ የነበረው በረከት ወልዴ ወደ ጦና ንቦቹ ተመልሷል። ቀደም ሲል የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ…

ሀብታሙ ተከስተ ወደ ቡናማዎቹ አምርቷል

ሀብታሙ ተከስተ ወደ ቡናማዎቹ አምርቷል

በዝውውሩ ጠንካራ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች አራተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል በአዲስ አሰልጣኝ እና በአዲስ የቡድን ግንባታ…

ነብሮቹ ሌላ አሰልጣኝ አግኝተዋል

ነብሮቹ ሌላ አሰልጣኝ አግኝተዋል

በቅርቡ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ያደረጉት ስምምነት የተቋረጠባቸው ሀድያ ሆሳዕናዎች ሌላ አሰልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ካሊድ…

የሁለቱ ተጫዋቾች ዝውውር ምን ገጠመው ?

የሁለቱ ተጫዋቾች ዝውውር ምን ገጠመው ?

ከቀናት በፊት መቻል ውል ያራዘመላቸው የሁለቱ ተጫዋቾች የዝውውር ሂደት ዕክል እንደገጠመው ሶከር ኢትዮጵያ ያገኘችው መረጃ ያመላክታል።…

ቡናማዎቹ ሦስተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል

ቡናማዎቹ ሦስተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል

ከድሬደዋ ከተማ ጋር በግሉ ጥሩ ቆይታ የነበረው የግራ መስመር ተከላካይ ወደ ቡናዎቹ ያመራ ሦስተኛ ተጫዋች ሆኗል።…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል

የመቻል ዋና አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ውበቱ አባተ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል። ለ2019 የውድድር ዘመን ጠንካራ ቡደን ለመገንባት እንቅስቃሴ…

ያሬድ ካሳዬ ለመቻል ፊርማውን አኑሯል

ያሬድ ካሳዬ ለመቻል ፊርማውን አኑሯል

ከሰዓታት በፊት ባደረስናቹህ መረጃ መሰረት የግራ መስመር ተጫዋቾቹ ጦሩን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል በ2019 የውድድር ዓመት ጠንካራ…

የጦሩ ወሳኝ ተሰላፊ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል

የጦሩ ወሳኝ ተሰላፊ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል

መቻሎች የመስመር ተከላካዩን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል አስቀድመው ያሬድ ካሳዬ፣ ረመዳን የሱፍ እና አማኑኤል ተርፉን ለማስፈረም ከስምምነት…