በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ያሉት ፈረሰኞቹ የመስመር አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ተስፋ ሰጪ ጥሩ…
ዳንኤል መስፍን
ፈረሰኞቹ የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል
በከፍተኛ ሊግ መድመቅ የቻለው የመስመር አጥቂው ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ተስማምቷል። በወሎ ምድር ቃሉ ወረዳ ሀርቡ ከተማ…
ሰጎኖቹ የሁለቱን ተጫዋቾች ዝውውር ይፋ አድርገዋል
አስቀድመን በነገርናችሁ መረጃ መሰረት ነገሌ አርሲዎች ሁለቱን ተጫዋቾች የግላቸው ማድረጋቸውን አረጋግጠዋል። የአሰልጣኝ ቱሉ ደስታን ውል በማራዘም…
የወቅቱ የሊጉ ኮከብ የግብ ዘብ ማረፍያ….?
በጣና ሞገዶቹ ቤት ስኬታማ ዓመታት ያሳለፈው ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ማረፍያው በቅርቡ ይታወቃል። በሀገሩ ክለቦች ኒያሪ ፣…
ቢኒያም በላይ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተቃርቧል
የ2015 የዓመቱ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች እና የሊጉን ዋንጫ ማንሳት የቻለው ቢኒያም በላይ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ…
ሰጎኖቹ የወሳኝ አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ከነገሌ አርሲዎች ጋር ጥሩ ቆይታ ያደረገው የመስመር አጥቂ ውሉን ማራዘሙን ሰምተናል። በሊጉ በመጡበት…
ሰጎኖቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል
የሊጉ ክስተት ነጌሌ አርሲ ለቀጣይ ዓመት ራሱን ለማጠናከር የመጀመርያ ፈራሚውን አግኝቷል። የአሰልጣኝ ቱሉ ደስታን ውል በማራዘም…
ኢትዮጵያዊቷ ኮከብ በአውሮፓ ትገኛለች
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አጥቂ በአውሮፓው ክለብ እንደምትገኝ ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የአራት…
በልማት ካፕ የፉትሳል ውድድር የአንድ ተጫዋች ዐይኑ ክፉኛ መጎዳቱ ተሰምቷል
በልማት ካፕ ዓመታዊ የፉትሳል ውድደር ላይ የአንድ ተጫዋች የቀኝ ዐይን ክፉኛ መጎዳቱ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። በኢትዮጵያ…

