አመሻሹን ጠንከር ያሉ ዝውውሮችን የፈፀመው የሊጉ መሪ አሁን ደግሞ ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱ ተሰምቷል በዘንድሮ የውድድር…
ዳንኤል መስፍን
የመስመር አጥቂው ማረፊያ ታውቋል
ከክፍያ ጋር በተያያዘ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው ኪቲካ ጅማ ሌላኛውን የሊጉን ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል የእግርኳስ…
ሱራፌል ዳኛቸው ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተቃርቧል
ከአንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰው አማካይ ወደ ሊጉ ተመልሷል። በአዳማ…
አሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ወደ ትውልድ ሀገሩ ሊመጣ ነው
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ካሳየ አራጌ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ ነው። የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ኢትዮጵያ መድን ከአማካዩ ጋር ተለያየ
የዓምናው የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ከአማካዩ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ከባለፈው ዓመት ከነበረው ጠንካራ ስብስባቸው በርከት ያሉ…
ቡናማዎቹ ከተጫዋቾቻቸው ጋር ሊለያዩ ነው
በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚሰለጥነው ኢትዮጵያ ቡና ከአራት ተጫዋቾቹ ጋር ለመለያየት ተቃርቧል። ኢትዮጵያ ቡና የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአጥቂያቸው ጋር ሊለያዩ ነው
ያለፉትን አንድ ዓመት ተኩል በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ የነበረው አጥቂ ከክለቡ ለመለያየት መቃረቡን ሰምተናል። ከወላይታ ድቻ የታዳጊ…
በወገኔ ገዛኸኝ ዝውውር አዲስ ነገር ተሰምቷል
ከሰሞኑ ወደ በግብፅ ሊያቀና እንደሆነ በስፋት የተነገረው ወገኔ ገዛኸኝ በተመለከተ አዲስ ነገር ተሰምቷል ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ…

