ማክሰኞ ግንቦት 23 ቀን 2008 09:00 ዳሽን ቢራ ከ ደደቢት (ጎንደር) 09:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሙገር…
ሶከር ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የሳምንቱ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች
ሰሜን-ምዕራብ ዞን ምድብ ለ (8ኛ ሳምንት) እሁድ ግንቦት 21 ቀን 2008 ሰሎዳ አድዋ 1-0 ዋልታ ፖሊስ…
Continue Readingሽመልስ በቀለ ከዋልያዎቹ ጋር የመጀመርያ ልምምዱን ሰርቷል ፤ ጌታነህ ዛሬ አአ ይገባል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሌሶቶ ብሄራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን ቀጥሏል፡፡ የዋልያዎቹን የመጨረሻ…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ የደቡብ-ምስራቅ ዞን ዛሬ ሲጠናቀቅ ድሬዳዋ እና አርባምንጭ አላፊዎቹን ክለቦች ተቀላቅለዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ደቡብ-ምስራቅ ዞን ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማም…
የአአ ተስፋ ሊግ 17ኛ ሳምንት ውጤቶች
ቅዳሜ ግንቦት 20 ቀን 2008 ሙገር ሲሚንቶ 4-1 ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ መድን …
ከፍተኛ ሊግ ፡ መሪዎቹ ከተከታዮቻቸው ልዩነታቸውን ያሰፉበትን ድል አስመዝግበዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 18ኛ ሳምንት 15 ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ በሁለቱም ምድቦች አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ላይ…
Continue Readingሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ የደቡብ-ምስራቅ ዞን ነገ ይጠናቀቃል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ደቡብ-ምስራቅ ዞን ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፡፡ ሀዋሳ ከተማ ባለፈው ሳምንት የዞኑ ቻምፒዮን…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 18ኛ ሳምንት ቀጥታ የውጤት መግለጫ (Live Score)
ቅዳሜ ግንቦት 20 ቀን 2008 ምድብ ሀ የ08:00 ጨዋታዎች FT ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት 0-0 ሱሉልታ ከተማ…
Continue Readingዋልያዎቹ ከአዲስ አበባ ስታድየም ውጪ ልምምዳቸውን ቀጥለዋል
የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ግንቦት 28 በማሴሩ ከሌሶቶ ብሄራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅቱን…
ኢትዮጵያ ቡና በጎንደሩ የደጋፊዎች ጉዳት ዙርያ መግለጫ ሰጥቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዳሽን ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ባደረጉት ጨዋታ የተፈጠረውን የደጋፊዎች ጉዳት እና መሰል…

