የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ 11 ጨዋታዎች ተከናውነዋል። የዛሬ ውሎንም እንዲህ አጠናቅረነዋል። ምድብ…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ | በዛሬ ብቸኛ ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ አሸነፈ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሐ አንድ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ተደርጎ ደቡብ ፓሊስ ተቸግሮም ቢሆን ቂርቆስ…
ከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
ባለፉት ቀናት እና ዛሬ የተሰሙ የከፍተኛ ሊግ መረጃዎችን እንዲህ አቅርበናቸዋል፡፡ የወላይታ ሶዶ እና የከፋ ቡና ጨዋታ…
ከፍተኛ ሊግ ለ | የቴዎድሮስ መንገሻ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ለነቀምቴ ከተማ ወሳኝ ሦስት ነጥቦች አስገኘች
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 8ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታ ሱሉልታ ያያ ቪሌጅ ላይ አዲስ አበባ ከተማን ከነቀምቴ ከተማ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ስምንተኛ ሳምንት 16 ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተካሂደዋል። ቀሪዎቹ ሁለት ጨዋታዎች ደግሞ ነገ…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና መከላከያ አቻ ተለያይተዋል
በመጀመርያው ሳምንት መካሄድ የነበረበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተስተካካይ ጨዋታ በሱሉልታ ያያ ቪሌጅ ሜዳ አዲስ…
ሙሉዓለም መስፍን ለትውልድ ከተማው ክለብ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ
የቅዱስ ጊዮርጊሱ የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋች ሙሉዓለም መስፍን የትውልድ ከተማው ክለብ ለሆነው ጋሞ ጨንቻ የትጥቅ ድጋፍን…
ፌዴሬሽኑ ከእንግሊዝ እግርኳስ ማኅበር ጋር በጋራ የተዘጋጀው ስልጠና ትናንት ተጀምሯል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን እና የእንግሊዙ እግር ኳስ ማኅበር (FA) ያዘጋጁት የአሰልጣኞች ስልጠና በአዲስ አበባ ስታዲየም…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት 16 ጨዋቻዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተከናውነዋል። እኛም በዚህ መልኩ ጠቅለል አድርገን…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ውሎ
በከፍተኛ ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ከሁለት ጨዋታዎች በስተቀር ትላንት ተካሂደዋል። የተመዘገቡ ውጤቶች እና ሌሎች ክስተቶችንም እንደሚከተለው ተመልክተናቸዋል።…

