ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተመርኩዞ የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በአሰልጣኝ ክፍሌ …
ከፍተኛ ሊግ
ቢሾፍቶ አውቶሞቲቭ ክለቡን እንደማያፈርስ ተረጋገጠ
በአምሀ ተስፋዬ እና ዳንኤል መስፍን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳታፊ የሆነው ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ የመፍረስ…
ከፍተኛ ሊግ | የሦስተኛ ሳምንት ምድብ ሐ ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ በምድብ ሐ በተደረጉ አምስት ጨዋታዎች ሀዲያ ሆሳዕና፣…
ከፍተኛ ሊግ | የሦስተኛ ሳምንት የምድብ ለ ውሎ
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ሦስተኛ ሳምንት የተደረጉ አምስት ጨዋታዎች በሙሉ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ወልቂጤ ከተማ እና…
ከፍተኛ ሊግ | የሦስተኛ ሳምንት ምድብ ሀ ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ተከናውነው ወልዲያ ከሁለት ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ሲጥል ኤሌክትሪክ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ እሁድ ታኅሳስ 7 ቀን 2011 FT ኤሌክትሪክ 1-0 አውስኮድ 7′ ዮሀንስ ዘገየ FT ሰበታ…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ የወድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲጀመር ነገ በሚደረጉ 16 ጨዋታዎች ይቀጥላል። ዛሬ…
ከፍተኛ ሊግ ሐ | ጅማ አባ ቡና እና ቤንች ማጂ ቡና አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሁለተኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ሲካሄዱ ጅማ አባ ቡና እና ቤንቼ ማጂ…
ከፍተኛ ሊግ ለ | ኢኮስኮ በግብ ሲንበሸበሽ አርሲ እና ወልቂጤ ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል
ትላንት መካሄድ የጀመረው የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ መርሐ ግብር ዛሬም በአምስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ኢኮስኮ የሳምንቱን ከፍተኛ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ወልዲያ ተከታታይ ድሉን ሲያስመዘግብ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርቷል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ ከተሞች ተካሂደው ወልዲያ እና ለገጣፎ በሜዳቸው፤ ደሴ…