የብሔራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ሲጀመር ደሴ ከ ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል

የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ (ዝዋይ) ከተማ ዛሬ በድምቀት ተጀምሯል፡፡ የኢትዮዽያ እግርኳስ…

U17 ፕሪሚየር ሊግ : በማጠቃለያው የ7ኛ ቀን ውሎ መከላከያ ድል ቀንቶታል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት ፕሪሚየር ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ቀጥለዋል፡፡ ዛሬ 7ኛ ቀኑን በያዘው ውድድር መከላከያ ድል ሲቀናው…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ወጥቷል

የኢትዮዽያ ብሔራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል የእጣ ማውጣት ስነ ስርአት ዛሬ በባቱ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ…

ዮሃንስ በዛብህ ለኢትዮጵያ ቡና ፈርሟል

ኢትዮጵያ ቡና የሀዋሳ ከተማው ግብ ጠባቂ ዮሃንስ በዛብህን ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል፡፡ ዮሃንስ በዛብህ በ2006 ክረምት ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

 በተለያዩ ምክንያቶች ሳይካሄዱ የቀሩ ተስተካካይ ጨዋታዎች ቅዳሜ ሐምሌ 16 ቀን 2008 FT | ናሽናል ሴሜንት 2-3…

Continue Reading

U17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ በ6ኛ ቀን የማጠቃለያ ውድድር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና አሸንፈዋል

ስድስተኛ ቀኑን የያዘው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ተጋግሎ ሲቀጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ እና…

ስለ ፋሲል ከተማ ስኬት ተጫዋቾቹ ይናገራሉ. . .

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2008 የውድድር ዘመን ፋሲል ከተማ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠ ቀዳሚው ክለብ ሆኗል፡፡…

ኤፍሬም አሻሞ ለደደቢት ለመፈረም ሲስማማ ታሪክ ጌትነት ውሉን አድሷል

ደደቢት የመስመር ተጫዋቹ ኤፍሬም አሻሞን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለማስፈረም መስማማቱን የክለቡ የቡድን መሪ አቶ ኪዳኔ ሀፍተፅዮን…

አፍሪካ ፡ ቶታል የካፍ ውድድሮች ስፖንሰር ሆነ

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ግዙፉ የፈረንሳይ የነዳጅ ኩባንያ ቶታል ለስምንት አመታት ካፍን ስፖንሰር ማድረጉን ዛሬ በሰጠው…

” ይህ ስኬት በአሰልጣኝነት ታሪኬ ትልቅ ቦታ የምሰጠው ነው ” የፋሲል ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚያልፍ አንድ ቡድን ለይቷል፡፡ ፋሲል ከተማ መድንን…