ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኤሌክትሪክ 0-1 አዳማ ከተማ 57′ ታፈሰ ተስፋዬ ተጠናቀቀ!!!! ጨዋታው በአዳማ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ 88′ ፒተር ኑዋዲኬ…

Continue Reading

የሶስተኛ ዙር የካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ ድልድል ይፋ ሆኗል

ካፍ ካይሮ በሚገኘው ዋና ፅህፈት ቤቱ የ2016 ኦሬንጅ ካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የሶስተኛ ዙር ድልድል ዛሬ ይፋ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ መከላከያ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ኢትዮጵያ ቡና 1-0 መከላከያ 52′ ያቡን ዊልያም (ፍቅም) ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በኢትዮጵያ ቡና 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ 90′…

Continue Reading

ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

ሲዳማ ቡና 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 36′ ሳላዲን ሰኢድ ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ 90′…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት – ቀጥታ የፅሁፍ ዘገባ

ሁሉም የ09:00 ጨዋታዎች ናቸው ተጠናቀቀ ፡ ኢትዮጵያ ቡና 1-0 መከላከያ (አአ ስታድየም) 52′ ያቡን ዊልያም (ፍቅም)…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ኢኤንፒፒአይ እና አሃሊ ሸንዲ ከማጣሪያው ውጪ ሆነዋል 

የግብፁ ኢኤንፒፒአይ እና የሱዳኑ አሃሊ ሸንዲ ከካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ ሲሰናበቱ ምስር ኤል ማቃሳ፣ ሚዲአማ፣ ፋት ዩኒየን…

Continue Reading

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ቲፒ ማዜምቤ እና ኤቷል ደ ሳህል ከቻምፒየንስ ሊጉ ውጪ ሆነዋል 

የኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል፡፡ የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ የአምና አሸናፊውን ቲፒ…

Continue Reading

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ሁለቱ የቱኒዚያ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል 

ትላንት በሶስት የአፍሪካ ከተሞች በተካሄዱ የ2016 ካፍ ኮንፌድሬሽን ካፍ የሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ዙር የመልስ ጨዋታዎች የቱኒዚያዎቹ…

Continue Reading

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዛማሌክ፣ ሴቲፍ እና ዜስኮ ዩናይትድ ወደ ምድብ አልፈዋል

የ2016 ኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ የማጣሪያ ዙር የመልስ ጨዋታዎች ትላንት ሲጀመሩ የግብፁ ዛማሌክ፣ የአልጄሪያው ሴቲፍ…

Continue Reading

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ ደደቢት ንግድ ባንክን በመርታት መሪነቱን አጠናክሯል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜያቸውን ሲያገኙ ደደቢት ዋንኛ…