የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎማለፍ ውድድር 2ኛ ዙር ጨዋታዎች ትላንት ተደርገው ወደ ሩብ ፍጻሜ ያለፉት 4 ክለቦች ታውቀዋል፡፡…
ዜና
ዝውውር | ወላይታ ድቻ ተመስገን ዱባን አስፈረመ
ወላይታ ድቻ ተመሰገን ዱባን ከአርባምንጭ ከተማ አስፈርሟል፡፡ ድቻ ተጫዋቹን ያዘዋወረው በዚህ የዝውውር መስኮት እንደተለመደው በውሰት ውል…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዙር ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ነገ በሚደረጉ ሁለት የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ኢትጵያ ንግድ ባንክ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ 1ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደዋል
የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ጥሎ ማለፍ ውድድር በዛሬው እለት በተደረጉ የ1ኛ ዙር ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ ቡና የአስናቀ ሞገስን ኮንትራት ሲያራዝም ፍራኦል መንግስቱን ለድቻ አውሷል
ኢትዮጵያ ቡና የግራ መስመር ተከላካዩ አስናቀ ሞገስን ኮንትራት ለተጨማሪ 3 አመታት አራዝሟል፡፡ ከቡና ወጣት ቡድን በ2007…
አዳማ ከተማ ተገኔ ነጋሽን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የኢትዮዽያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ከአዳማ ከተማ ጋር የሚለያዩ በመሆኑ…
ዝውውር | ዳንኤል ራህመቶ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዳንኤል ራህመቶን በውሰት ውል ከኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት አስፈርሟል፡፡ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻም በቀዮቹ ቤት…
ዝውውር | አሳምነው አንጀሎ ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል
ወላይታ ድቻ የድሬዳዋ ከተማው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አሳምነው አንጀሎን በውሰት ወል አስፈርሟል፡፡ ተጫዋቹ ድቻን የተቀላቀለው እስከ…
ኡመድ ኡኩሪ ግብ ማስቆጠሩን ቀጥሏል
ኢትዮጵያው የኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ የፊት መስመር ተጫዋች ኡመድ ኡኩሪ ግብ ማስቆጠሩን ቀጥሏል፡፡ ከቀናት በፊት በግብፅ…
ዋሊድ አታ ወደ ሳውዲ አረቢያ አምርቷል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዋሊድ አታ ወደ ሳውዲ አረቢያው ናጅራን ስፖርት ክለብ አምርቷል፡፡ የመሃል ተከላካዩ ወደ ተወለደባት የመካከለኛው…