ሀዋሳ ከተማ ከሱዳን ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጋር ዛሬ 10:00 ላይ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም የወዳጅነት…
ዜና
ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ ዳይሬክተርነት ስራቸውን ለቀቁ
የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዳሬክተር በመሆን ሲሰሩ የቆዩት ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ በራሳቸው ፍቃድ ከሃላፊነታቸው ለመልቀቅ…
የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀላሉ ወደ 1ኛ ዙር ያለፈበትን ድል ኮት ዲኦር ላይ አስመዝግቧል
በ2017ቱ የቶታል አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በሀዋሳ ዓለምአቀፍ ስታዲየም ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት…
ወልድያ ያሬድ ብርሃኑን ሲያስፈርም ለአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ረዳቶች ቀጥሯል
ወልድያ የደደቢቱ አጥቂ ያሬድ ብርሃኑን በውሰት ውል አስፈርሟል፡፡ ክለቡ በአጥቂው ዙርያ ከደደቢት ጋር ባለፈው ሳምንት መጨረሻ…
በኮንፌድሬሽን ዋንጫው ወደ ተከታዩ ዙር ያለፉ ክለቦች ታውቀዋል
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ንጫ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲካሄዱ የኢትዮጵያው ተወካይ መከላከያ ዱዋላ ላይ በካሜሩኑ ዮንግ…
Continue Readingቻምፒየንስ ሊግ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ኤል ሜሪክ እና ኮተን ስፖርት ድል ቀንቷቸዋል
የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታዎች ቅዳሜ መደረግ ጀምረዋል፡፡ በመጀመሪያው ዙር ጥሩ ውጤት ይዘው…
Continue Readingፌዴሬሽኑ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን የብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ መርጧል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከቴክኒክ ኮሚቴው የቀረበለትን ሀሳብ በማጽደቅ የአዳማ ከተማው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን የብሄራዊ ቡድኑ ዋና…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር የክለቦች ዳሰሳ – ድሬዳዋ ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር መጠናቀቅን አስመልክቶ ሶከር ኢትዮጵያ የክለቦቹን ግማሽ የውድድር ዘመን ዳሰሳ በተከታታይ 6…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር የክለቦች ዳሰሳ – ወልድያ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር መጠናቀቅን ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ ክለቦችን በተናጠል በመዳሰስ ላይ ትገኛለች፡፡ አንደኛውን ዙር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኮት ድ ኦር | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 ኮት ድ ኦር 7′ ሳላህዲን ሰዒድ፣ 32′ አስቻለው ታመነ፣ 36′ አዳነ ግርማ (P) ቅዱስ ጊዮርጊሶች…
Continue Reading