ቻምፒየንስ ሊግ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመልስ ጨዋታውን ነገ ሀዋሳ ላይ ያደርጋል

በቶታል 2017 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሲሸልሱን ኮት ደ ኦርን በመልሱ ጨዋታ ሀዋሳ…

ዝውውር | አብዱልሀኪም ሱልጣን ወደ ጅማ አባ ቡና አምርቷል

ጅማ አባ ቡና የኢትዮ ኤሌክትሪኩ አማካይ አብዱልሀኪም ሱልጣንን በውሰት ውል አስፈርሟል፡፡ ዘንድሮ ከኤሌክትሪክ ጋር ያለው ውል…

ዝውውር | ፋሲል ከተማ አቤል ያለውን አስፈረመ

ፋሲል ከተማ የደደቢቱ አጥቂ አቤል ያለውን በውሰት ውል ማስፈረሙ ታውቋል፡፡ በውድድር አመቱ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ያሳየው…

የቻምፒየንስ ሊጉ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ ይካሄዳሉ

የቶታል 2017 ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ዙር የመልስ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ በተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች…

Continue Reading

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ መከላከያ የመልስ ጨዋታውን ዱዋላ ላይ ያደርጋል

የኮንፌዴሬሽኑ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታዎች ትላንት መደረግ ሲጀምሩ የዲ.ሪ. ኮንጎው ሬኔሳንስ ዱ ኮንጎ በሜዳው የጋቦኑን…

Continue Reading

ሱፐር ካፕ፡ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና ቲፒ ማዜምቤ ዛሬ ይፋለማሉ

በካፍ ሱፐር ካፕ ዛሬ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የዲ.ሪ. ኮንጎውን ቲፒ ማዜምቤን ይገጥማል፡፡ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር የክለቦች ዳሰሳ – መከላከያ 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር የክለቦችን ጉዞ በተናጠል በመዳሰስ ከጀመረች 5ኛ ቀን ላይ ትገኛለች፡፡ በዚህ ጽሁፍ…

” የ2ኛው ዙር ዋንኛ እቅዳችን ካለንበት የውጤት ቀውስ መውጣት ነው” በዛብህ መለዮ

ወላይታ ድቻ በአንደኛው ዙር ከቀድሞ ጊዜያት የተዳከመ እንቅስቃሴ ቢያደርግም በዛብህ መለዮ በግሉ ድንቅ የውድድር ዘመን በማሳለፍ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጫጭር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ቅጣት ተጣለበት ሀድያ ሆሳዕና በሜዳው ባደረገው ጨዋታ ደጋፊዎች ከስፖርታዊ ጨዋነት ውጪ የሆነ አድራጎት በመፈፀማቸው…

የኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር የክለቦች ዳሰሳ – ሀዋሳ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር መጠናቀቅን ተከትሎ ሶከር ኢትዮጵያ ክለቦችን በተናጠል በመዳሰስ ከጀመረች 4ኛ ቀን ላይ…