” ለስኬት ከፍተኛ የሆነ ተነሳሽነት በውስጣችን አለ” አስቻለው ግርማ

በሀዋሳ ከተማ የአንድ የውድድር ዘመን ቆይታ አድርጎ ወደ ኢትዮጵያ ቡና የተመለሰው አስቻለው ግርማ በውድድር ዘመኑ መጀመርያ…

ሳላዲን ሰኢድ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቻምፒየንስ ሊጉ ረጅም ርቀት እንደሚጓዝ ያምናል

ሳላዲን ሰኢድ ወደ ቀድሞ አቋሙ እየተመለሰ መሆኑን በቅርብ ሳምንታት እያሳየን ይገኛል፡፡ ባለፉት ሁለት ጨዋታዎችም 4 ጎሎች…

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ውድድር እጣ ማውጣ ስነስርአት ዛሬ በሶዶ ከተማ ተካሂዷል፡፡ 21 ክለቦች…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር የክለቦች ዳሰሳ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር ከተጠናቀቀ ቀናትን አስቆጥሯል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም የክለቦቹን ግማሽ የውድድር ዘመን ዳሰሳ በተከታታይ…

” በ2ኛው ዙር ከመጀመርያው በተሻለ ውጤታማ እንሆናለን ” ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ  

ፋሲል ከተማ የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን በመሆን ፕሪምየር ሊጉን ከተቀላቀለ በኋላ የሊጉ ድምቀት ሆኗል፡፡ አንደኛውን ዙር 3ኛ…

የፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር የክለቦች ዳሰሳ – ቅዱስ ጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ዙር ከተጠናቀቀ ቀናትን አስቆጥሯል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም የክለቦቹን ግማሽ የውድድር ዘመን ዳሰሳ በተከታታይ…

ድሬዳዋ ከተማ 2 ጋናዊያን ሲያስፈርም 6 ተጫዋቾችን አሰናብቷል

ድሬዳዋ ከተማ የሁለት ጋናዊያን ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ የተከላካይ አማካዩ ኢማኑኤል ላሬያ የሚባል ሲሆን በአጥቂ ስፍራ የሚጫወተው…

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተለያዩ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው እለት ከአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነማርያም ጋር በስምምነት መለያየቱ እርግጥ ሆኗል፡፡ አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነማርያም…

ሀዋሳ ከተማ ምስጋናው ወልደዮሃንስን አስፈረመ

ሀዋሳ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተለያየው ምስጋናው ወልደዮሃንስን ለ1 አመት ከ6 ወራት የሚቆይ ውል አስፈርሟል፡፡ በስምምነታቸው…

የጨዋታ ሪፖርት | መከላከያ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጉዞውን በድል ጀምሯል 

መከላከያ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር ፍልሚያ ከካሜሩኑ ዮንግ ስፖርትስ አካዳሚ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በ 1-0…