የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ስለሸገር ደርቢ ምን ይላሉ?

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግምት ከሚሰጣቸው ጨዋታዎች መካከል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ በግንባር ቀደምትነት…

“ካሸነፍን የሊጉን መሪነት የምናሰፋበትን እድል እናመቻቻለን” ሮበርት ኦዶንካራ

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል፡፡ ስለደርቢው እና ተያያዥ…

“ሶስቱን ነጥብ በጣም እንፈልገዋለን” መስኡድ መሀመድ

  በ23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናግዳል፡፡ በአራት ነጥቦች የሚለያዩት…

“ፍላጎታችን ወደ ዋንጫ ፉክክሩ መቅረብ ነው” ገዛኸኝ ከተማ

  ባሳለፍነው ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ ሽንፈትን የቀመሰው ኢትዮጵያ ቡና በ23ኛ ሳምንት ከከተማ ተቀናቃኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…

“ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ከሌሎቹ ጨዋታዎች የተለየ ነው” ማርት ኑይ

  ለአራተኛ ተከታታይ ግዜ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ለመሆን ተስፋን የሰነቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ የከተማ ባላንታውን ኢትዮጵያ…

Minyelu on mark as Mekelakeya shoot down Addis Ababa Ketema

Mekelakeya bounced back from last week’s set back with a victory over Addis Ababa Ketema in…

Continue Reading

ArbaMinch Sack Paulos Tsegaye

ArbaMinch Ketema FC board has decided to relieve first team trainer Paulos Tsegaye on immediate effect…

Continue Reading

ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ 0-1 መከላከያ 

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲቀጥል መከላከያ…

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጸጋዬ ከአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ

በሁለተኛው ዙር ውጤት አልባ ጉዞ እያደረገ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጸጋዬን ከሀላፊነት ማንሳቱ ታውቋል፡፡ የአርባምንጭ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ –  ጅማ ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር ተከታዮቹ ነጥብ ጥለዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሀሙስ በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ሲደረጉ ጅማ ላይ ጅማ…