የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚያቆየውን ድል አስመዝግቧል 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሃ ግብር ዛሬ አዲስአበባ ስታድየም ላይ ተካሂዶ የወራጅነት ስጋት የተደቀነበት…

ጋና አዲስ አሰልጣኝ ሾማለች

የጋና እግርኳስ ማህበር ብሄራዊ ቡድኑን ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት እንዲመራ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን ዛሬ ከሰዓት አስታውቋል፡፡ የእግርኳስ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

​ FT  ኢትዮጵያ ቡና   3-0  ወላይታ ድቻ  47′ 50′ መስኡድ መሀመድ 90+3′ ጋቶች ፓኖም ተጠናቀቀ! ጨዋታው በኢትዮጵያ ቡና 3-0…

Continue Reading

” ጎል የማስቆጠር አቅማችን ከዚህ በኋላ እየጨመረ ይሄዳል” አንዱአለም ንጉሴ

በወረደ በአመቱ ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው ወልድያ ካለፈው ሰህተቱ ትምህርት የወሰደ ይመስላል፡፡ ጠንካራ የተከላካይ መስመር እና…

የጨዋታ ሪፖርት | የሳልሀዲን ሰኢድ የጭማሪ ሰአት ግብ ፈረሰኞቹን ወደ ሊጉ አናት መልሳለች

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬም ሲቀጥል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከተከታታይ ሁለት ሳምንታት ሽንፈት በኋላ ወደ ድል…

የጨዋታ ሪፖርት | ኤሌክትሪክ ከደደቢት አቻ ተለያይተዋል

​በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ሶስተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎችን ሲያስተናግድ 09:00 ላይ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT  ቅዱስ ጊዮርጊስ   1-0  ሲዳማ ቡና  90+2 ሳላዲን ሰይድ ጨዋታው ተጠናቀቀ ! የሳላዲን ሰይድ ጎል ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሁለት ተከታታይ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

ቅዳሜ መጋቢት 23 ቀን 2009 FT አአ ከተማ 1-1 አርባምንጭ ከተማ 63′ ዳዊት ማሞ 65′ ገብረሚካኤልያዕቆብ…

Continue Reading

የጨዋታ ሪፖርት | ጅማ አባቡና በሜዳው ወሳኝ ሶስት ነጥቦች አሳክቷል 

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጅማ ላይ መከላከያን ያስተናገደው ጅማ አባቡና በጨዋታው መገባደጃ በተገኘች አጨቃጫቂ የፍፁም…

የጨዋታ ሪፖርት | ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መርሃግብር ዛሬ ቀጥሎ ሲውል በሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…